የመስኖ ምርታማነትን ለማሳደግ ቴክኖሎጂዎችን ጥቅም ላይ ለማዋል እየተሠራ ነው።
እንጅባራ፡ ኅዳር 25/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ማስጀመሪያ መርሐ ግብርን በባንጃ ወረዳ ሰንከሳ ቀበሌ አካሂዷል።
የዘር ሥራውን ያስጀመሩት የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክትል አሥተዳዳሪ እና የከተማ እና መሠረተ...
የ13ሺህ ሥራ ፈላጊዎች ተስፋ ምን ላይ ነው?
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 25/2018ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በሀገረቱ ካሉ 10 ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች መካከል አንዱ ነው፡፡ ይህ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን የኢንዱስትሪ ፓርክ በሚል ነበር በ2012 ዓ.ም ሥራ የጀመረው። ቅርብ በሚባል ጊዜ...
ጥያቄው በጦርነት የተፈታለት ማኅበረሰብ የለም።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም ዋጋ ተመን የለውም፡፡ ተመን የሌለው ሰላም በአማራ ክልል ፈተና ከገጠመው ከሁለት ዓመታት በላይ ተቆጥሯል።
ለአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች "በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ" በሚል መሪ መልዕክት...
የሕዝብ እና የመንግሥትን ሃብት ከምዝበራ ለመታደግ በትኩረት ይሠራል።
ደብረ ብርሃን: ኅዳር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ለ22ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ21ኛ ጊዜ የሚከበረው የጸረ-ሙስና ቀን "ትውልድን በሥነ ምግባር ተቋምን በአሠራር" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ብርሃን ከተማ ተከብሯል።
በመርሐ ግብሩ ላይ የደብረ ብርሃን ከተማ...
በክልሉ የተሟላ ሰላም መፍጠር ይጠበቃል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምሥራቅ ጎጃም ዞን በየደረጃው ከሚገኙ የሥራ ኀላፊዎች ጋር በደጀን ከተማ ተወያይተዋል።
በውይይቱ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)፣ የምሥራቅ ጎጃም ዞን...








