የሞሰብ አንድ ማዕከል የአገልግሎት አሰጣጥ ውጤታማነት እየታየ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ''ትውልድን በሥነ ምግባር፤ ተቋምን በአሠራር'' በሚል መሪ መልዕክት ሲያከብር የቆየውን 22ኛውን ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን የማጠቃለያ መድረክ አካሂዷል። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር...

የተቋም ፍቅርን በሠራተኞች ላይ መገንባት እጅግ አስፈላጊ ነው።

ወልድያ: ኅዳር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ" ተቋማዊ ፍቅር እና የአገልጋይነት መንፈስን መፍጠር ትልቅ ጸጋ ነው" በሚል መሪ መልዕክት በአዲሱ የታክስ አሥተዳደር አዋጅ ላይ ለመምሪያ እና ለክፍለ ከተማ የገቢ ባለሙያዎች ሥልጠና...

የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ለሰላም እየከፈሉት ያለው ዋጋ የሚደነቅ ነው።

ሰቆጣ: ኅዳር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለአንዲት ሀገር ሁለንተናዊ እድገት ውስጣዊ እና ውጫዊ ሰላም የተረጋጋ መኾን መሠረታዊ ነገር ነው። በአማራ ክልል ባለፉት ሦስት ዓመታት ያጋጠመውን የሰላም እጦት ለመፍታት ከመንግሥት ተደጋጋሚ የሰላም ጥሪ ባሻገር በሀገር ሽማግሌዎች...

የአካል ጉዳተኞችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሠራ ነው።

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊዎች በደብረ ብርሃን ከተማ አካል ጉዳተኞችን በኢኮኖሚ ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠሩ ያሉ ሥራዎችን ከሌሎች የክልል፣ የዞን እና የወረዳ አመራሮች ጋር በመኾን ተዘዋውረው...

የአማራ ሕዝብ ሙዚየም የግንባታ ሂደት እየተፋጠነ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሕዝብን ታሪክ ለትውልዱ የሚያስተዋውቅ፣ የሚዘክር እና የተዛቡ ትርክቶችን በማረም የተለያዩ ምርምሮችን ማከናወን እንዲያስችል ኾኖ እየተሠራ ያለው የአማራ ሕዝብ ሙዚየም ግንባታ እየተፋጠነ መኾኑን የክልሉ ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት...