የመደበኛ እና የአድማ መከላከል ፖሊስ አባላት በደብረ ብርሃን ከተማ አቀባበል ተደረገላቸው።
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ሰልጥነው ደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ለተመደቡ የመደበኛ እና አድማ መከላከል የፖሊስ አባላት አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
የሰሜን ሸዋ ዞን አሥተዳደር...
ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን የጸጥታ አካላቱ ከኅብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት እየሠሩ ነው።
ጎንደር: ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር "የውጭ ባዳዎችን እና የውስጥ ባንዳዎችን ቅዥት በማምከን አንጸባራቂ ድሎችን እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት በከተማው ከሚገኙ የጸጥታ መዋቅር አካላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ የሰላም፣ የጸጥታ፣ የዲፕሎማሲ፣...
በታዳጊ ሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለመከላከል እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ "የእኔን ለውጥ የምመራ ታዳጊ ሴት ልጅ ነኝ" በሚል መሪ መልዕክት ዓለም አቀፍ የታዳጊ ሴቶች ወይም የልጃገረዶች ቀን ክልላዊ የማጠቃለያ መድረክ...
“ለሰላም መስፈን ድርሻችንን እንወጣለን” የደብረ ብርሃን ከተማ ወጣቶች
ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር" የውጭ ባዳዎችን እና የውስጥ ባንዳዎችን ቅዥት በማምከን አንጸባራቂ ድሎች እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት ከወጣቶች ጋር የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
በመድረኩ ከከተማዋ የተውጣጡ ወጣቶች ታድመዋል። ወጣቶች ዘላቂ ሰላም...
እርስ በእርስ መጠፋፋት ማንንም አሸናፊ አያደርግም።
ደሴ: ጥቅምት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ወቅታዊ የሰላም ጉዳይን በተመለከተ ከወጣቶች ጋር ውይይት አካሂዷል።
አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡት የውይይቱ ተሳታፊዎች የሰላም እጦት ሰውን፣ ምጣኔ ሃብትን፣ ነጻነትን፣ ፍቅርን እና መተማመንን የሚያጠፋ የሁሉም ነገር ጸር እንደኾነ...








