ሕዝቡ ግጭትና ውድመትን በማውገዝ ሰላምን ተቀዳሚ አጀንዳው አድርጓል።

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭት በሕዝቡ ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ሥነ ልቦናዊ ጉዳት አድርሷል። የግጭት ወቅቶች ታይቶ በማይታወቅ መልኩ በክልሉ የሚያዝኑ እናቶች የተበራከቱት፣ የሀገር እና የሕዝብ ንብረት የወደመበት እና...

“መሪዎች የሕዝብን ፍላጎት ማስቀደም ይኖርባቸዋል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር መሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም፣ የጸጥታ፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እያካሄዱ ነው። በውይይቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ለተለያዩ የሥራ ኀላፊዎች ሹመት ሰጡ።

  ባሕርዳር፡ መጋቢት 02/2018 ዓ.ም(አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከመጋቢት 2/ 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለልዩ ልዩ መሪዎች ሹመት ሰጥተዋል። 1. ሌተናል ጄኔራል አስራት ደኔሮ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር 2. ረዳት ኮሚሽነር ቶፊቅ መደድ የአዲስ አበባ...

መምህራን ለትምህርት እና ለሰላም አርበኛ በመኾን ሙያዊ ኀላፊነታቸውን መወጣት ይገባቸዋል።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የጣና ሐይቅ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን እና ሠራተኞች "ለሰላም ዘብ እንቆማለን የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት የውይይት መድረክ አካሂደዋል። በመድረኩ የተገኙት የከተማ አሥተዳደሩ...

“ሕዝቡ ከጎናችን በመኾኑ የጽንፈኛውን ሕልም በማጨለም አንፃራዊ ሰላም ማረጋገጥ ችለናል” ሌተናል ጀነራል መሐመድ ተሰማ

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል መሐመድ ተሰማ እና የእዙ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜጄር ጀነራል ተስፋዬ ረጋሳ በጎጃም ተሰማርቶ ውጤታማ ግዳጅ እየተወጣ ከሚገኝ የጦር ክፍል መሪዎች እና አባላት...