በሕገ ወጥ ነጃጅ አዘዋዋሪዎች ላይ ጠንካራ ክትትል እንደሚያደርግ የአማራ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመካከለኛው ምሥራቅ የተፈጠረውን የተራዘመ ግጭት ተከትሎ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ሀገራት የነዳጅ ጉዳይ ጥያቄ ውስጥ ገብቷል።
በዚህም ከነዳጅ ጋር ተያይዞ የሚስተዋሉ ሕገ ወጥ የነዳጅ ዝውውር እና ሽያጭን ለመቆጣጠር እና...
ምሁራን የጥፋት መንገድን በማውገዝ ችግሮች በንግግር እና በአመክንዮ እንዲፈቱ ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር "ለሰላም ዘብ እንቆማለን፣ የልማት አርበኛም እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክሯል።
በምክክር መድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት...
“ኢትዮጵያን የአፍሪካ የንግድና የኢንዱስትሪ ማዕከል ለማድረግ የምናደርገውን ጉዞ አጠናክረን እንቀጥላለን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በእንዶዴ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ እና በኤኤምጂ (AMG) - እንዶዴ የባቡር መሥመር ፕሮጀክቶች ጉብኝት አድርገዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የሎጂስቲክስ ሉዓላዊነታችንን...
የፍትሕ እና የዳኝነት ሥርዓቱን በማዘመን ውጤታማ ሥራዎች ተሠርተዋል።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የፍትሕ እና የሕግ ኢንስቲትዩት የ18ኛ ዙር ዕጩ አቃቢያን ሕግ እና የዳኞች የቅድመ ሥራ ሥልጠና የማስጀመሪያ መርሐ ግብርን አካሂዷል።
የአማራ ክልል የፍትሕ እና የሕግ ኢንሰቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ደሴ...
ዜጎች በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የመምረጥ መብታቸውን ሊጠቀሙ ይገባል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ መንግሥት በሕዝብ ዘንድ ያለው ቅቡልነት የሚረጋገጥበት ሁነኛ መሣሪያ ነው።
አንድ ሀገረ መንግሥት በዜጎች ዘንድ ቅቡልነት እንዲኖረው ከሚያስችሉት መንገዶች አንዱ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓትን መከተሉ ነው። የዴሞክራሲ ልምምድ አንዱ መገለጫ ደግሞ...








