የግልግል ዳኝነት በማንኛውም የንግድ እና ኢንቨስትመንት ውሎች ላይ የሚካተት የአሠራር ሥርዓት ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር "የሕግ የበላይነት እና አማራጭ የሙግት መፍቻ ዘዴዎች ለዘላቂ ሰላም እና ልማት" በሚል መሪ መልዕክት ኮንፈረንስ አካሂዷል።
በኮንፈረንሱ እየተሳተፉ ያገኘናቸው...
የግልግል ዳኝነት ዓለም አቀፋዊ ተቀባይነት ያለው ሥርዓት ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር "የሕግ የበላይነት እና አማራጭ የሙግት መፍቻ ዘዴዎች ለዘላቂ ሰላም እና ልማት" በሚል መሪ መልዕክት ያዘጋጀው ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።
በኮንፈረንሱ...
የግልግል ዳኝነት ኢንቨስትመንትን በማበረታታት ለዘላቂ ኢኮኖሚ እድገት ሚናው የጎላ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር "የሕግ የበላይነት እና አማራጭ የሙግት መፍቻ ዘዴዎች ለዘላቂ ሰላም እና ልማት" በሚል መሪ መልዕክት ያዘጋጀው ኮንፈረንስ እንደቀጠለ ነው።
በዛሬው...
“የተሃድሶ ሠልጣኞች ሰላምን በመምረጣችሁ ልትመሰገኑ ይገባል” አቶ በሪሁን መንግሥቱ
ጎንደር: ጥር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ለሦስተኛ ዙር የቀድሞ ታጣቂዎች ምርቃት እና የሽኝት መርሐ ግብርን በጎንደር ከተማ በጠዳ ማዕከል አካሂዷል።
በዕለቱ የተገኙት የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኀላፊ በሪሁን መንግሥቱ በክልሉ...
86ኛው የአገው ፈረሰኞች ባሕል በአዲስ አበባ ከተማ ተከበረ።
አዲስ አበባ: ጥር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከታላቁ ዓድዋ ድል ማግሥት ጀምሮ የተመሠረተው የአገው ፈረሰኞች ባሕል 86 ዓመታትን አስቆጥሯል።
በታላቁ ዓድዋ ድል የአገው ሕዝብ እና ፈረሶቹ ያበረከቱትን ታላቅ አስተዋጽኦ ለመዘከር በሚል የተመሠረተው እና ከ62 ሺህ በላይ...








