የምግብ ማጠናከሪያ ፕሮግራም ከሀገር በቀል ኢኮኖሚ ፖሊሲ ጋር በተጣጣመ መልኩ እየተተገበረ ያለ እና ውጤት...
አዲስ አበባ፡ ጥር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር በመኾን እየተገበረ ያለውን የምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም የግማሽ ዓመት ግምገማ ከተለያዩ ክልሎች ከተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር መገምገም ጀምሯል።
ፕሮጀክቱን ለመፈጸም የፊርማ ሥነ ሥርዓቱ...
የጊፋታ በዓል በዩኒስኮ መመዝገቡን ተከትሎ ዜጎች አደባባይ በመውጣት ደስታቸውን ገለጹ።
አዲስ አበባ፡ ጥር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወላይታ የዘመን መለወጫ የጊፋታ በዓል በዩኒስኮ በዓለም ቅርስነት መመዝገቡን ተከትሎ "የጊፋታ ብስራቶች ለሕዝባችን ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት የደስታ እና የድጋፍ ትዕይንት በወላይታ ሶዶ ስቴዲየም እየተካሄደ ነው።
ዘጋቢ፦ ሰለሞን አሰፌ
የአሚኮ...
የዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ተሳታፊ እንግዶች የባሕር ዳር ከተማን የልማት ሥራዎች ጎበኙ።
የዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ተሳታፊ እንግዶች የባሕር ዳር ከተማን የልማት ሥራዎች ጎበኙ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) “የሕግ የበላይነት እና አማራጭ ያለመግባባት መፍቻ ሥርዓቶች ለዘላቂ ሰላም እና ልማት” በሚል መልእክት በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት...
የአማራ ክልል የግብርና ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን ጥራት ያለው ዘር ለማቅረብ እየሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የግብርና ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን የ2018 በጀት ዓመት የ6 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሂዷል፡፡ የባለሥልጣን መሥሪያ ቤቱ ኀላፊ ፈንታሁን ስጦታው ባለሥልጣኑ የግብርና ምርት እና ምርታማነት ለማሳደግ ጠንካራ...
የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ እና ኢኮኖሚያዊ አበርክቶው
ባሕር ዳር: ጥር 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደር ሁሴን ሙሐመድ በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ በንብ ማነብ ሥራ ተሠማርተዋል፡፡ በአካባቢያቸው የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ በየዓመቱ እንደሚሠራ ነግረውናል፡፡ ይህም የንብ ማነብ ሥራቸውን ውጤታማ አድርጎታል ብለዋል፡፡
ሥራው...








