ገቢዎች ሚኒስቴር 1 ነጥብ 2 ትሪሊዮን ብር ለመሠብሠብ አቅዶ እየሠራ ነው።
ደሴ፡ ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በገቢዎች ሚኒስቴር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በ2017 በጀት ዓመት ግብራቸውን በታማኝነት ለከፈሉ ግብር ከፋዮች እውቅና ሰጥቷል፡፡
የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ 12 ግብር ከፋዮች በፌድራል ደረጃ የፕላቲንየም፣ የወርቅ...
ተባባሪ የኾነው የጎንደር ሕዝብ በልማት ሥራዎች ላይ የበኩሉን እየተወጣ ነው።
ጎንደር: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ" የጉባ ብስራቶች፣ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ ውይይት ተካሄዷል።
በውይይቱ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮ ሌሎች የክልል እና የከተማዋ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
ምክክሩ በዋናነት እየተሠሩ...
“አሁን ላይ ሰላማችሁን በራሳችሁ እንደምታረጋግጡ እናምናለን” ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኀላፊዎች ከፍኖተ ሰላም፣ ከጅጋ ከተማ እና ከጃቢ ጠህናን ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በፍኖተ ሰላም ከተማ ተወያይተዋል።
የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ዘላቂ...
ደብረ ብርሃን ከተማ የኢንቨስትመንት ፍሰትን በአግባቡ በመጠቀም ለውጥን መሬት ላይ በማሳየት ተምሳሌት ናት።
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደብረ ብርሃን ከተማ ተገኝተው የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጽያ ሕዝቦች ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር እና የክልሉ ግብርና ቢሮ ኀላፊ ማስረሻ በላቸው፣ በኦሮሚያ ክልል...
ስልጠናው በየአካባቢው ያሉ ፀጋዎችን መለየት የሚያስችል አቅም የፈጠረ መኾኑን ሰልጣኞች ተናገሩ።
ፍኖተ ሰላም: ታኅሳስ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ''በመደመር መንግስት እይታ፤ የዘርፎች እምርታ'' በሚል መሪ መልዕክት ሲሰጥ የነበረው የመካከለኛ መሪዎች ስልጠና ተጠናቅቋል።
አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ ሰልጣኝ መሪዎች ስልጠናው በየአካባቢው ያሉ ፀጋዎችን እንዲለዩ ያደረገ መኾኑን...








