ባለፉት ስድስት ወራት ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች 5 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር መገኘቱን የንግድ...

ደሴ: ጥር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ዘመናዊ የገበያ መሠረተ ልማት ለውጤታማ የንግድ ሥርዓት" በሚል መሪ መልዕክት የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው 6 ወራት የሴክተር ጉባኤ የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በደሴ ከተማ...

ቅንጡ ስማርት ስልክ፤ በተራዘመ ክፍያ የግልዎ ያድርጉ!

በወር 959 ብር (ለ12 ወራት) ክፍያ ዘመናዊ ስማርት ስልክ የግልዎ ያድርጉ። በ *127# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “ቴሌ ዲቫይስ ፋይናንሲንግ” ሚኒ አፕ ተመዝግበው ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ! ማሳሰቢያ: የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ብድር...

በደብረ ብርሃን ከተማ ለ5 ሺህ ዜጎች ሥራ ተፈጥሯል።

ደብረ ብርሃን፡ ጥር 14/2018ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 13ኛ ዓመት 48ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ መንግሥቱ ቤተ እንዳሉት የልማት ሥራዎች በተሰጣቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ ማድረግ እና ለተሻለ...

የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ ክፍተት በአካባቢ እና በሕዝብ ጤና ላይ ጉዳት እያስከተለ ነው።

ባሕርዳር፡ ጥር 14/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን በኢትዮጵያ ብሎም በአማራ ክልል በተለይ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ አለመቀናጀት በአካባቢ ሥነ-ምህዳር እና በሕዝብ ጤና ላይ ጉዳት እያስከተለ መምጣቱን ገልጿል። ባለሥልጣኑ ይህንን ሁኔታ...

በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የተደረገውን የዘላቂ ስምምነት ማዕቀፍ...

ባሕር ዳር፡ ጥር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኅዳር 25/2018 በክልሉ መንግሥት እና በአፋሕድ መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት መሰረት ያደረገ እና ከስምምነቱ በኋላ የተከናወኑ ተግባራት እና ቀጣይ መኾን ስላለባቸው ጉዳዮች ዙሪያ በዛሬው ዕለት የስምምነት ፊርማ ሥነ...