በኮምቦልቻ ከተማ ዘመናዊ እና ኹሉን አቀፍ የግብይት ማዕከል ተመረቀ።

ደሴ: ጥር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር በአይነቱ እና በመጠኑ የመጀመርያ ደረጃ የኾነው ዘመናዊ እና ኹሉን አቀፍ የግብይት ማዕከል አስመርቋል። 120 ሚሊዮን ብር ወጭ ተደርጎበት ዛሬ የተመረቀው የግብይት ማዕከሉ አምራቹን እና ሸማቹን በቀጥታ ያገናኛል...

በባሕር ዳር ከተማ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በመጪው ምርጫ ዙሪያ እየመከሩ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት "ጤናማ ፉክክር፣ ውጤታማ ትብብር፣ ገንቢ ምክክር፣ ለሀገር ክብር'' በሚል መሪ መልዕክት ውይይት እያደረገ ነው፡፡ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና...

የአንድ ተማሪ የፈተና ውጤት የተማሪው፣ የወላጅ እና የመምህራን የጋራ ጥረት ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት የማጠቃለያ ፈተና ከሰሞኑ ይሰጣል። ተማሪዎቹ የሚፈተኑበት ወቅት ሲቃረብ በከፍተኛ የጭንቀት ስሜት ውስጥ መግባታቸው የተለመደ ነው። በባሕር ዳር ከተማ የደብረ ጺዎን ቅድስት ድንግል ማርያም አካዳሚ የ6ኛ...

የጥምቀት እና የከተራ በዓል ስኬታማ ነበር።

ባሕር ዳር: ጥር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የከተራ እና የጥምቀት በዓል በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት መከበሩን የአማራ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ ‎ የአማራ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ መልካሙ ጸጋዬ በዓሉን ለማክበር...

የትምህርት ጥራት ለመረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የበኩላቸውን እንደሚወጡ ኑሮአቸውን በውጭ ሀገራት ያደረጉ ኢትዮጵያውያን አስታወቁ።

ጎንደር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ "ኑ ሀገር የሚገነቡትን እንገንባ" በሚል መሪ መልዕክት የዩኒቨርሲቲውን ሞዴል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በተመለከተ ኑሯቸውን በውጭ ሀገራት ካደረጉ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ መነሻ ጽሑፍ...