የሕዝብ ሃብትን እንደግላችን ብናይስ?
ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከበርካታ ችግሮቻችን መካከል አንዱ የሕዝብ እና የመንግሥት ሃብት እና ንብረትን እንደ ግል ንብረታችን ያለማየታችን ነገር ለኔ ይታየኛል፡፡
አንዳንድ ባለጸጋዎች ከትንሽ ገንዘብ እና ሥራ ጀምረው ጠንክረው በመሥራት እና በመቆጠብ ለባለሃብትነት...
የበጋ ስንዴ ልማት አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ እያደረገ ነው።
ጎንደር: ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት ሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል።
የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት በየዓመቱ ለውጥ እያሳየ እና አርሶ አደሮችን...
ኅብረተሰቡን ያሳተፈ የወንጀል መከላከል ተግባራት እየተከናወኑ ነው።
ፍኖተ ሰላም: ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ማኅበረሰቡን ያሳተፈ የአካባቢ ጥበቃ ሥራ በመከናወኑ የሚፈጸሙ ወንጀሎች እየቀነሱ መኾኑን የምዕራብ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል።
በዞኑ አንጻራዊ ሰላም ባለባቸው አካባቢዎች አደረጃጀቶችን በማጠናከር ኅብረተሰቡ ሕገ ወጥ ድርጊቶችን እየተከላከለ ነው።...
ወደ ትምህርት ገበታ ያልተመለሱ ተማሪዎችን ለመመለስ በትኩረት መሥራት ይገባል።
ጎንደር: ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከጎንደር ቀጣና የዞን እና የወረዳ የትምህርት ተቋማት የሥራ ኀላፊዎች እና ባለድርሻ አካላት ጋር የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማውን እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ...
የራስ ቆዳ ፈንገስ ምንድን ነው?
ባሕር ዳር:ጥቅምት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ መቅደስ አናብል በባሕር ዳር ከተማ የሚኖሩ የሦሥት ልጆች እናት ናቸው።
ወይዘሮ መቅደስ ለአሚኮ እንደተናገሩት ልጆቻቸው ላይ በተደጋጋሚ የራስ ቅላቸው ላይ የሚወጣ የሚያሳክክ ቁስል የልጆቹን ፀጉር ለመላጨት እንዳስገደዳቸው ገልጸዋል።
ቁስለቱ ከየት...








