በክልሉ አስተማማኝ ሰላም እንዲሰፍን ኅብረተሰቡ ድጋፉን እንዲያጠናክር ተጠየቀ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ባለፉት ስድስት ወራት በተከናወኑ የተግባራት አፈጻጸም እና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ከዞን የፖሊስ መሪዎች ጋር መክሯል።
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር...
“በጋራ በመሥራት ውጤታማ መኾን እንደሚቻል ለጥምቀት የተሠራው ተግባር ማሳያ ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው...
ጎንደር፡ ጥር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የፓርቲ፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ተግባራት የሥድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ አካሂዷል።
በውይይቱ ባለፉት ወራት የእገታ ወንጀልን መከላከል መቻሉ እና የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትን አጠናክሮ ማስኬድ መቻሉ በጥንካሬ የተነሱ...
የአማራን ሕዝብ በማንኛውም መስክ ለመካስ እና ለማገልገል ቁርጠኞች መኾናቸውን የቀድሞ ታጣቂዎች ገለጹ።
ደብረ ብርሃን፡ ጥር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ ተሃድሶ ሥልጠና ማዕከል የሰሜን ሸዋ ዞን እና የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶ ሥልጠና ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ከዚህ በፊት የሄዱበት መንገድ ትክክል...
በከተማ እና በወረዳ አንድ የማኅበረሰብ መድኅኒት መሸጫ እንዲኖር እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ ጥር16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዜጎች ለጤና አገልግሎት የሚከፍሉት ገንዘብ በማጣት ሊድን በሚችል ህመም እየተሰቃዩ፤ ላልተፈለገ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስም ይጋለጣሉ።
ይህንን ቀውስ ለመቅረፍ በኢትዮጵያ የማኅበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን አገልግሎት ሥርዓት ተዘርግቶ የተለያዩ ሥራዎች እየተሠሩ...
በብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን የሦስተኛ ዙር የቀድሞ ተዋጊዎች የምረቃ መርሐ ግብር በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል።
ደሴ: ጥር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ እና ከግጭት ወጥተው ወደ ሰላሞ አማራጭ የመጡ የቀድሞ ተዋጊዎችን የተሃደሶ ሥልጠና ሰጥቷል።
በቀጣይም ወደ ማኅበረሰቡ መልሶ በማቀላቀል ወደ ሰላማዊ ሕይዎት እንዲመለሱ እና...








