የግልግል ዳኝነት ኢንቨስትመንትን በማበረታታት ለዘላቂ ኢኮኖሚ እድገት ሚናው የጎላ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር "የሕግ የበላይነት እና አማራጭ የሙግት መፍቻ ዘዴዎች ለዘላቂ ሰላም እና ልማት" በሚል መሪ መልዕክት ያዘጋጀው ኮንፈረንስ እንደቀጠለ ነው። በዛሬው...

“የተሃድሶ ሠልጣኞች ሰላምን በመምረጣችሁ ልትመሰገኑ ይገባል” አቶ በሪሁን መንግሥቱ

ጎንደር: ጥር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ለሦስተኛ ዙር የቀድሞ ታጣቂዎች ምርቃት እና የሽኝት መርሐ ግብርን በጎንደር ከተማ በጠዳ ማዕከል አካሂዷል። በዕለቱ የተገኙት የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኀላፊ በሪሁን መንግሥቱ በክልሉ...

86ኛው የአገው ፈረሰኞች ባሕል በአዲስ አበባ ከተማ ተከበረ።

አዲስ አበባ: ጥር 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከታላቁ ዓድዋ ድል ማግሥት ጀምሮ የተመሠረተው የአገው ፈረሰኞች ባሕል 86 ዓመታትን አስቆጥሯል። በታላቁ ዓድዋ ድል የአገው ሕዝብ እና ፈረሶቹ ያበረከቱትን ታላቅ አስተዋጽኦ ለመዘከር በሚል የተመሠረተው እና ከ62 ሺህ በላይ...

የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በደቡብ ጎንደር ዞን በርካታ ታጣቂዎች ገቡ።

ደብረ ታቦር: ጥር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት፣ ላይ ጋይንት እና አጎራባች ወረዳዎች ነፍጥ አንግበው በጫካ ሲንቀሳቀሱ...

መዛግብት በአጭር ጊዜ ውሳኔ የሚያገኙበትን ዕድል ለመፍጠር በትኩረት እየተሠራ ነው።

ደብረ ብርሃን፡ ጥር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎‎የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባለፉት ስድስት ወራት የነበረውን የሥራ አፈጻጸም ገምግሟል፡፡ የሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዮሃንስ ወንድሙ ከጠቅላይ ፍርድ ቤት እስከ ወረዳ ፍርድ ቤቶች...