የሠራተኞች ፍልሰት ሕጋዊ እና ሥርዓት ያለው እንዲኾን ክልላዊ ትብብርን ማጠናከር ይገባል።

አዲስ አበባ፡ ጥር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የሥራ ድርጅት ከአውሮፓ ኅብረት ጋር በመተባበር የሠራተኞች ከሀገር ውጭ ፍልሰትን አስመልክቶ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምሥራቅ፣ የፓስፊክ እና የእስያ ዳይሬክተር አምባሳደር ዳዋኖ ከድር ኢትዮጵያ...

በትንሽ ቦታ ላይ መለወጥ ይቻላል።

ፍኖተ ሰላም: ጥር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ስድስት ወራት ከ32 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወጣቶች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የምዕራብ ጎጃም ዞን ሥራ እና ክህሎት መምሪያ አስታውቋል። ገበያው፣ አምደ ወርቅ እና ጓደኞቹ ሽርክና ማኅበር በቡሬ ከተማ በዕደ...

በትንሽ ቦታ ላይ መለወጥ ይቻላል።

ፍኖተ ሰላም: ጥር 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ስድስት ወራት ከ32 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወጣቶች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የምዕራብ ጎጃም ዞን ሥራ እና ክህሎት መምሪያ አስታውቋል። ገበያው፣ አምደ ወርቅ እና ጓደኞቹ ሽርክና ማኅበር በቡሬ ከተማ በዕደ...

ተማሪዎች የእረፍት ጊዜያቸውን ትምህርታዊ በኾኑ ጉዳዮች ላይ እንዲያሳልፉ ማገዝ ያስፈልጋል።

ደሴ፡ ጥር 22/2018ዓ.ም (አሚኮ) የ2018 ዓ.ም የአንደኛው ወሰነ ትምህርት ተጠናቅቋል። የ1ኛው ወሰነ ትምህርት መጠናቀቁን ተከትሎ የተማሪዎችን የእረፍት ጊዜ አጠቃቀም በተመለከተ በደሴ ከተማ የሆጤ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እና የእቴጌ መነን አንደኛ ደረጃ ትምህርት...

እንግዶችን ለማስተናገድ ሆቴሎች በቂ ዝግጅት አድርገዋል።

ባሕር ዳር፡ ጥር 22/2018ዓ.ም (አሚኮ) ለአገው ሕዝብ መገለጫ፣ የታሪክ አሻራ የኾነው የአገው የፈረሰኞች በዓል ጥር 23/2018 ዓ.ም በእንጅባራ ከተማ ይከበራል። በእንጅባራ ከተማ የሚገኙ ሆቴሎች እና የአገልግሎት ሰጭ ተቋማትም ዝግጅታቸውን አጠናቅቀው እንግዶችን እየተቀበሉ ነው። የግሬስ ሆቴል ባለቤት...