በክልሉ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎትን ለማስፋት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት በተመረጡ ከተሞች ተመርቆ ወደ አገልግሎት መግባቱ ይታወሳል።
በመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት እስከ አሁን ድረስ የነበረውን አፈጻጸም የክልሉ ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት...
“የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ የፖለቲካ ሥርዓታችን ማዘመን ይገባናል” አቶ አደም ፋራህ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት እና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት ውይይት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማሥተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ...
የፖለቲካ ፓርቲዎች ለዘላቂ ሰላም በጋራ መሥራት ይገባቸዋል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት እና የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት ውይይት እየተካሄደ ነው።
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማሥተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም...
የሕዝብ ሃብትን እንደግላችን ብናይስ?
ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከበርካታ ችግሮቻችን መካከል አንዱ የሕዝብ እና የመንግሥት ሃብት እና ንብረትን እንደ ግል ንብረታችን ያለማየታችን ነገር ለኔ ይታየኛል፡፡
አንዳንድ ባለጸጋዎች ከትንሽ ገንዘብ እና ሥራ ጀምረው ጠንክረው በመሥራት እና በመቆጠብ ለባለሃብትነት...
የበጋ ስንዴ ልማት አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ እያደረገ ነው።
ጎንደር: ጥቅምት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት ሩብ ዓመት አፈጻጸም ግምገማ እና የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል።
የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት በየዓመቱ ለውጥ እያሳየ እና አርሶ አደሮችን...








