አዲሱ የመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ምን አዲስ ነገር ይዞ መጣ?
ባሕር ዳር: ጥር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት በ6ኛ ዙር፣ 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 11ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ አዲስ የመንግሥት ሠራተኞች አዋጅ ማጽደቁ ይታወቃል፡፡
ይህ አዋጅ ምን አዲስ ነገር ይዞ መጥቷል?
በአማራ ክልል ሲቪል...
በጤና ጣቢያ ደረጃ የአልትራሳውንድ አገልግሎት ማግኘታቸው ከእንግልት እየታደጋቸው መኾኑን ተገልጋዮች ተናገሩ።
ደብረ ማርቆስ: ጥር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ተቋማትን አገልግሎት አሰጣጥ በማዘመን በወሊድ ምክንያት የሚሞቱ እናቶችን ቁጥር ለመቀነስ እየሠራ መኾኑን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ አስታውቋል።
ጤናማ የእናትነት ወር በየዓመቱ ከጥር 1 እስከ 30 ባሉ...
የህወኃትን ዳግም ወረራ የሚያወግዝ ሰልፍ በደባርቅ ከተማ እየተካሄደ ነው።
ደባርቅ: ጥር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ህወኃት ያደረገውን የዳግም ወረራ ሙከራ የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
ሰልፉ የሃይማኖት አባቶች፣ የደባርቅ እና አካባቢው የማኅበረሰብ ክፍሎች እንዲሁም በየደረጃው የሚገኙ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት...
የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮጄክት የተጠቃሚዎችን ኑሮ እያቀለለ ነው።
ደብረታቦር፡ ጥር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት ሥራ ፕሮጄክት የ2ኛ ምዕራፍ 2ኛዙር የአካባቢው ልማት ተጠቃሚዎች የምረቃት ፕሮግራም ተካሂዷል።
የደብረታቦር ከተማ ነዋሪዋ ወይዘሮ ኤልሳ ደሞዝ በፕሮጄክቱ ውስጥ ከመግባታቸው በፊት ኑሮን ለማሸነፍ ይቸገሩ...