በትምህርት ላይ የደረሰውን ስብራት ለመጠገን በቁጭት መሥራት ይገባል።

ደብረ ታቦር፡ ጥር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የ2018 ዓ.ም የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን አስመልክቶ ለሁለት ቀና ሲያካሂድ የቆየው የግምገማ መድረክ ተጠናቅቋል። ባለፉት ዓመታት ተማሪዎች በትምህርት ቤት የመገኘት...

“ሐይቅ የመጣ ሰው ታሪክ ሳይማር፣ ፍቅር ሳይጎነጭ፣ ደስታ እና ሰላምን ሳይከናነብ ወደ መጠባት አይመለስም”...

ባሕር ዳር: ጥር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። በመረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ባስተላለፉት መልዕክት በዚህ ሥፍራ የተገኛችሁ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ታሪክ ጠገብ፣ ፍቅር አዘል፣ ሥራ ወዳድ፣ ሁሉን...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

ተፈጥሮ በልግስናዋ የውበት ካባ ላለበሰችው፣ ታሪክ በክብር ጌጥ ለኳለችው ደቡብ ወሎ፤ በ"ገበታ ለትውልድ" ፕሮጀክት የተገነባው የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ዛሬ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተመርቆ ወደ ሥራ ገብቷል። ይህ ስፍራ የአብሮነት፣ የፍቅር እና የመቻቻል...

“የተረሳው ታወሰ፤ የተደበቀው ታሰሰ”

ባሕር ዳር: ጥር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ይህ ሥፍራ የረቀቀው ታሪክ ታትሞበታል፤ ይህ ሥፍራ ለዘመናት ዕውቀት እንደ ዥረት ፈስሶበታል፤ እንደ ሐይቁ ጥልቅ ኾኖ ኖሮበታል፤ ይህ ሥፍራ ሃይማኖት ለዘመናት ተሰብኮበታል፤ ዘመንን በጥበብ ክንድ የለኩ ብጹዓን ተመላልሰውበታል። ሐይቅ...

በምሥራቅ ጠለምት ወረዳ ዲማ ከተማ የሕወሃትን ትንኮሳ የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ።

ደባርቅ: ጥር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሕወሃት ያደረገውን የዳግም ወረራ ሙከራ የሚያወግዝ ሰላማዊ ሰልፍ በሰሜን ጎንደር ዞን ምሥራቅ ጠለምት ወረዳ ዲማ ከተማ ተካሂዷል። ጥር 18/2018 ዓ.ም ሕወሃት በደገብራይ፣ ምጫራ፣ ማኅበረ እና ማይዳጉሳ በተባሉ የወረዳው አራት ቀበሌዎች...