በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ የኢንቨስትመንት ፎረም እየተካሄደ ነው።

ደብረ ብርሃን: የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት" በሚል መሪ መልእክት የአምራች ዘርፉን ለማነቃቃት ያለመ የኢንቨስትመንት ፎረም ነው እየተካሄደ የሚገኘው። በኢንዱስትሪ ልማት እና በኢንቨስትመንት እንቅስቃሴዋ የምትጠቀሰው የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ከተማ ይህንን መድረክ...

የመማር ማስተማር እንቅስቃሴውን ለማሳለጥ ጥናቶች መሠረታዊ ናቸው።

ደሴ: የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለሦስተኛ ጊዜ ሀገራዊ የምርምር ጉባኤን እያካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ የተለያዩ ጥናታዊ ጽሑፎች ቀርበው ውይይት እየተደረገባቸው ይገኛል። አሚኮ ያነጋገራቸው ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ ጥናት አቅራቢዎች እና ተጋባዥ እንግዶች ዩኒቨርሲቲው...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በሰቆጣ ከተማ የተገነባውን ዲጂታል ቤተ መጻሕፍት መርቀው ሥራ አስጀመሩ።

ባሕር ዳር: የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በሰቆጣ ከተማ በሀገር መከላከያ ሠራዊት ዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ የተገነባውን ዲጂታል ቤተ መጻሕፍት መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። ቤተ መጻሕፍቱ በሀገር መከላከያ ሠራዊት ለዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ሰማዕታት መታሰቢያ...

ምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የቡና ምርትን ለማሳደግ እየሠራ ነው።

8ደብረ ማርቆስ: የካቲት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በተመረጡ ወረዳዎች የቡና ምርትን በስፋት ለማልማት በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ አስታውቋል። በቡና አብቃይ ወረዳዎች በእያንዳንዳቸው አንድ ቀበሌ በመለየት 50 ሄክታር መሬት ላይ ቡናን ለማልማት ትኩረት...

“የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ለአካባቢው ግርማ ሞገስን ያላበሰ፣ ለእኛም ሃሴትን የሞላ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ባሕር ዳር፡ ጥር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሎጎ ሐይቅ ሪዞርትን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። በመረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ይህ ሪዞርት ለሆቴል የሚሰጠው አገልግሎት እንደተጠበቀ...