መናኻሪያዎች ዲጂታል የትኬት አገልግሎትን መጠቀማቸው የአገልግሎት አሰጣጡን ቀልጣፋ ያደርገዋል።
ሁመራ: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰቲት ሁመራ አንደኛ ደረጃ መናኻሪያ ዲጂታል የትኬት
አገልግሎቱን መስጠት ጀምሯል።
ዲጂታል የትኬት አገልግሎት በመናኻሪያዎች ተግባራዊ መደረጉ ለተሳፋሪዎች እና ለአሽከርካሪዎች እንግልትን በመቀነስ የትራፊክ እንቅስቃሴውን ጤናማ ማድረግ እንደሚያስችል የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ...
“ዛሬ ለኢትዮጵያዊያን ሁሉ የሚያኮራ ታሪካዊ ሁነት ተፈፅሟል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የዩሪያ ማዳበሪያ ፋብሪካ እና የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካ መሠረት አስቀምጠዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ለኢትዮጵያዊያን ሁሉ የሚያኮራ ታሪካዊ ሁነት ተፈፅሟል ብለዋል። የሁለት አሻጋሪ...
“ዳግም ትምህርቴን እንድማር ዕድሉ ስለተሰጠኝ እንደገና የመወለድን ያህል ቆጥሬዋለሁ” ትምህርት አቋርጦ የነበረ ተማሪ
ባሕር ዳር: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመኾን የጎደና ላይ ልጆችን በማንሳት ወደ ቤተሰቦቻቸው የመቀላቀል እና ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ እያደረገ ነው።...
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ወደ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ለውጥ አደረገ።
አዲስ አበባ፡ መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ (Ethiopian Civil Service University) ለዘጠኝ ወራት ሲያካሂደው የነበረውን የሪፎርም ጥናት በማጠናቀቅ ስሙን ወደ የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ (Ethiopian Public Service University - EPSU) መቀየሩን...
“በሰላም እጦት ምክንያት ከቤተሰቦቼ ርቄ ለመማር ተገድጃለሁ” ከቤተሰቦቿ ርቃ የምትማር ተማሪ
ባሕር ዳር፡ መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዓመታት በአማራ ክልል የተከሰተው ግጭት በተማሪዎች ሕይዎት ላይ ተጽዕኖ ማሳረፉን ተማሪዎች ተናግረዋል።
ተማሪዎቹ የሰላም መስፈን ጥቅሙ የጋራ ነው፤ ሰላም ማጣታችንም ጉዳቱ ለሁላችንም ነው ብለዋል። ሰላም እንዳይደፈርስ ካለፈው...








