የዓባይ ተፋሰስ አባል ሀገራት ሚኒስትሮች የታላቁ ሕዳሴ ግድብን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: የካቲት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓባይ ተፋስስ ሀገራት ሚኒስትሮች፣ ዲፕሎማቶች እና ጋዜጠኞች የታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የኬንያ፣ ታንዛኒያ፣ ኡጋንዳ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳንና የኢትዮጵያ የውኃ ሚኒስትሮችን ጨምሮ የተፋሰሱ ሀገራት ጋዜጠኞች ተሳትፈዋል። የኢፌዴሪ...

“ብልጽግና ፓርቲ ሁሉንም አክብሮና አሳትፎ እውነተኛ መንገድ ይዞ እየተጓዘ ያለ ትልቅ ፓርቲ ነው” አቶ...

ባሕር ዳር: የካቲት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባዔ ላይ የተቀመጡ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ የሕዝብ ኮንፍረንስ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው። በኮንፈረንሱ መልዕክት ያስተላለፉት የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና...

ባለፉት ዓመታት የተከናወኑ ሁሉን አቀፍ ሥራዎች የሕዝብን ተጠቃሚነት ያሳደጉ መኾናቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ ...

ባሕር ዳር: የካቲት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሐረር ከተማ ሕዝባዊ ኮንፍረንስ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት ዓመታት ያከናወናቸው የልማት፣ የሰላም፣ የመልካም አሥተዳደርና ሌሎች ሥራዎች ሕዝቡን ተጠቃሚ...

ሕዝባዊ የውይይት መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቃል እስከ ባሕል" በሚል መሪ መልዕክት በሁለተኛው የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎችና አቅጣጫዎች ላይ ያተኮረ ሕዝባዊ ውይይት መድረክ በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ...

በደብረብርሃን ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።

ደብረ ብርሃን: 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ በብልጽግና ፓርቲ የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አብርሃም ማርሻሎ እና በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ...