በደብረ ብርሃን ከተማ አምስት ፍብሪካዎች ሥራ ጀመሩ።
ደብረ ብርሃን: የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር አምስት ፍብሪካዎችን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። የተመረቁት ፋብሪካዎች የመኪና ባትሪ፣ የስፓንጅ ውጤቶች፣ የንጽህና መጠበቂያ፣ የዱቄት እና የጅብሰም ማምረቻዎች ናቸው ።
በደብረ...
“የልጆቼን መልክ ዛሬ አየሁ” ታካሚ እናት
ወልዲያ: የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልዲያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከሂማሊያን ካታራክ ኘሮጀክት ጋር በመተባበር የዓይን ሞራ ግርዶሽ ህክምና በነጻ እየሰጠ ይገኛል። ወይዘሮ ጦይባ ሙሀመድ የሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ነዋሪ ናቸው። በዓይን ሞራ ግርዶሽ...
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የእውቅና እና የታክስ ንቅናቄ እያካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከገቢዎች ሚኒስቴር ባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ጋር በመተባበር "ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ መልዕክት የእውቅና እና የታክስ ንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው።
በእውቅና እና...
የባለድርሻ አካላትን በአጀንዳ ማሠባሠብ ምክክር ምዕራፍ ማሳተፍ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 በተሰጠው ሥልጣን እና ኅላፊነት መሰረት የምክክር አጀንዳዎችን ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት በሕዝባዊ ውይይቶች እና ሌሎች አግባብነት ባላቸው መንገዶች እየሠበሠበ ነው፡፡ ኮሚሽኑ ይህንን...
“የኢትዮጵያ እና የቱርክዬ ዓመታትን የተሻገረው ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል እንሠራለን” አቶ አደም ፋራህ
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በቱርክዬ አክ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተካፍለዋል።
አቶ አደም ፋራህ በማኅበራዊ...








