ተምሳሌት የሚኾን ብልጽግናን ለማምጣት እንደሚሠራ የብልጽግና ፓርቲ አስታወቀ።
አዲስ አበባ: የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፓርቲው በሁለተኛ መደበኛ ጉባኤው መግባባት ላይ የተደረሰባቸውን ውሳኔዎች እና የቀጣይ አቅጣጫዎችን አስመልክቶ ለዓለም አቀፉ የዲፕሎማት ማኅበረሰቦች ማብራሪያ ሰጥቷል። ፓርቲው ከ15 ሚሊዮን በላይ አባላት ማፍራቱን የገለጹት በብልጽግና ፓርቲ ዓለም...
እየተሻሻለ የመጣውን ሰላም ለማጽናት የኅብረተሰቡ አጋርነት ሊጠናከር ይገባል።
እንጅባራ: የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 31ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ በዛሬ ውሎው የአሥፈጻሚ ተቋማትን የ2017 በጀት ዓመት የባለፉትን ስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት እያዳመጠ ነው።
የመክፈቻ ንግግር...
“ለሀገር እና ክልል አቀፍ ፈተና ተማሪዎችን እያዘጋጀሁ ነው” የምሥራቅ ጎጃም ትምህርት መምሪያ
ደብረ ማርቆስ፡ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ አንጻራዊ ሠላም በተፈጠረባቸው ወረዳዎች በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ለሀገር አቀፍ እና ለክልል አቀፍ ፈተና ብቁ እና ተወዳዳሪ እንዲኾኑ እየተሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ ገልጿል። መምሪያው በ110...
“ክልሉ የበለጠ እንዲያድግ የምጣኔ ሀብት እንቅስቃሴዎች ሀብት ማመንጨት አለባቸው” ዓይናለም ንጉሴ
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከገቢዎች ሚኒስቴር የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ጋር በመተባበር ''ግብር ለሀገር ክብር'' በሚል መሪ መልዕክት የእውቅና እና የታክስ ንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው። በመድረኩ የተገኙት...
ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የተሻለ ገቢ ተሠብስቧል።
ባሕር ዳር፡ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ "ግብር ለሀገር ክብር" በሚል መሪ መልዕክት የእውቅና እና የንቅናቄ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በመድረኩ የክልል ገቢዎች ቢሮ ኅላፊ ክብረት ማሕሙድ እንዳሉት የክልሉ ገቢ...








