የባለድርሻ አካላትን በአጀንዳ ማሠባሠብ ምክክር ምዕራፍ ማሳተፍ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 በተሰጠው ሥልጣን እና ኅላፊነት መሰረት የምክክር አጀንዳዎችን ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት በሕዝባዊ ውይይቶች እና ሌሎች አግባብነት ባላቸው መንገዶች እየሠበሠበ ነው፡፡ ኮሚሽኑ ይህንን...
“የኢትዮጵያ እና የቱርክዬ ዓመታትን የተሻገረው ግንኙነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል እንሠራለን” አቶ አደም ፋራህ
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ በቱርክዬ አክ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተካፍለዋል።
አቶ አደም ፋራህ በማኅበራዊ...
ብሔራዊ ባንክ ልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ ነገ ያካሂዳል።
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለጨረታ የሚቀርበው የውጭ ምንዛሪ መጠን 60 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ነው። ጨረታው ለሁሉም ባንኮች ክፍት እንደሚኾን ተመላክቷል፡፡ ባንኩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መረጃ የማክሮ ኢኮኖሚ ሪፎርም ፕሮግራምን ተከትሎ የኢትዮጵያ...
ኢትዮጵያ በብዝኃነት አያያዝ ልምድ የሚወሰድባት ሀገር መኾኗን የሞሮኮ ልዑካን ገለጹ።
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሞሮኮው መሐመድ 6ኛ ፋውንዴሽን ሰክሬተሪ መሐመድ ረፊቅ (ዶ.ር) የሚመራው ልዑክ ከሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ጋር የሁለቱን ሀገራት መልካም ግንኙነትና ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች...
ከ600ሺህ በላይ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ መጓጓዙ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለ2017/18 የምርት ዘመን ግብዓት የሚውል 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ለመግዛት ታቅዶ ወደ ሥራ ተገብቷል። ከዚህ ውስጥ 614 ሺህ 865 ነጥብ 2 ሜትሪክ ቶን እስከ...








