ዓድዋ አባቶች በመስዋዕትነት ያቆዩት ታሪክ የማይሽረው ስጦታ ነው።

ደሴ: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይኾን ለመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ተምሳሌት ነው። ዘንድሮ 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል" በሚል መሪ መልዕክት እየተከበረ ይገኛል። የወሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለአሚኮ...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጀመረው መሠረታዊ የተቋም ለውጥ ፈጣን፣ ዘላቂ እና ውጤታማ...

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በክልሉ የዳኝነት እና የፍትሕ ሥርዓቱን ለማሻሻል ላከናወናቸው ሥራዎች ድጋፍ ያደረጉ አካላትን አመሥግኗል። በሥነ ሥርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው የአማራ ክልል...

ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን የአትክልትና ፍራፍሬ ችግኞች ማዘጋጀቱን የምዕራብ...

ፍኖተ ሰላም: የካቲት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ ለ2017 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የቅድመ ዝግጅት ተግባራትን እያከናወነ ነው። በጃቢ ጠህናን ወረዳ አራራ ችግኝ ጣቢያ የሙዝ፣ ፓፓዬ፣ ቡና እና አቮካዶ ዝርያዎችን...

ባዮሜትሪክ የደኅንነት ሥርዓት

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባዮሜትሪክ ከሁለት የግሪክ ቃል የተዋቀረ ነው። ባዮ ማለት ሕይዎት ሲኾን ሜትሪክ ማለት ደግሞ ልኬታ ማለት ነው፡፡ ሁለቱ ሲዋሃዱ ልዩ ተፈጥሯዊ የመለያ ባሕርይ ልኬታን የሚገልጽ ነው፡፡ ባዮሜትሪክስ ሰዎች ያላቸውን...

የዳኝነት እና ፍትሕ ሥርዓቱን ማሻሻያ ድጋፍ ላደረጉ አካላት የእውቅና መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባዘጋጀው የምስጋና እና የትውውቅ ሥነ ሥርዓት ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ ተገኝተዋል። የዳኝነት እና የፍትሕ ሥርዓቱን ለማሻሻል ባለፉት ጊዜያት...