በደሴ ከተማ እየተገነባ የሚገኘው የአሚኮ ሚዲያ ኮምፕሌክስ በጥራት እና በፍጥነት እየተከናወነ ነው።

ደሴ: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአሚኮ እና የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የሥራ ኀላፊዎች በግንባታው ሂደት ላይ የክትትል ጉብኝት ያካሄዱ ነው። በጉብኝቱ የግንባታው ፕሮጀክት ሥራ አሥኪያጅ ዳንኤል ኃይለማርያም እና የአሚኮ ደሴ ፕሮጀክት አማካሪ ተስፋዬ አበጋዝ ግንባታው...

ተላላፊ ስላልኾኑ በሽታዎች ምን ያህል ያውቃሉ?

ባሕር ዳር: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ተላላፊ ያልኾኑ በሽታዎች ከሰው ወደ ሰው የማይተላለፉ ናቸው፡፡ እነዚህ በሽታዎች በእድሜ መጨመር፣ በፈጣን የከተሞች መስፋፋት እና ጤናማ ባልኾኑ የአኗኗር ዘይቤዎች ምክንያት የሚከሰቱ ናቸው፡፡ ተላላፊ ያልኾኑ በሽታዎች በዓለም...

ትላንት አባቶች በደም እና በአጥንታቸው ያጸኗትን ሀገር ወጣቱ ትውልድ ሊጠብቃት ይገባል።

ሰቆጣ: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ለአፍሪካ የነጻነት ችቦ የለኮሰው ፣ለጥቁር ሕዝቦች የይቻላል ወኔን የሰጠ ነው የዓድዋ ድል ። የዓድዋን ድል ለማግኘትም ኢትዮጵያን ዘር ፣ቀለም፣ ሃይማኖት ሳይለዩ በአንድነት ተዋድቀው የእናት ሀገርን ባንዴራ ከፍ አድርገዋል። በሰቆጣ...

ዓድዋ አባቶች በመስዋዕትነት ያቆዩት ታሪክ የማይሽረው ስጦታ ነው።

ደሴ: የካቲት 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይኾን ለመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ተምሳሌት ነው። ዘንድሮ 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል" በሚል መሪ መልዕክት እየተከበረ ይገኛል። የወሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለአሚኮ...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጀመረው መሠረታዊ የተቋም ለውጥ ፈጣን፣ ዘላቂ እና ውጤታማ...

ባሕር ዳር: የካቲት 20/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በክልሉ የዳኝነት እና የፍትሕ ሥርዓቱን ለማሻሻል ላከናወናቸው ሥራዎች ድጋፍ ያደረጉ አካላትን አመሥግኗል። በሥነ ሥርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው የአማራ ክልል...