“ኢትዮጵያ የቀጣናዊ ትስስር ጉዞዋን እያፋጠነች ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: የካቲት 7/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ስብሰባ በኅብረቱ መቀመጫ አዲስ አበባ ተጀምሯል። በኅብረቱ መደበኛ ስብሰባ ላይ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)*ኢትዮጵያ የዜጎችን ተጠቃሚነት ማዕከል ያደረገ የዲጂታል መሠረተ ልማት ግንባታን...

39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ፡ የካቲት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ በኅብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ እነተካሄደ ይገኛል። በጉባኤው መክፈቻ ላይ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር መሐመድ አሊ ዩሱፍ፣ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

“ሀገር ያለ ሕዝብ እና መንግሥት፤ መንግሥት ደግሞ ያለግብር ሊቆሙ አይቻላቸውም” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ የካቲት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከገቢዎች ሚኒስቴር ባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ጋር በመተባበር የዕውቅና እና የንቅናቄ መድረክ እያካሄደ ነው። በዕውቅና እና ንቅናቄ መድረኩ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣...

“ሀገራችን የቀደምት ሥልጣኔዎች እናት፣ ባርነትን ታግለው ያሸነፉ የክንደ ብርቱዎች ምድር ናት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር፡ የካቲት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ የአፍሪካ የነጻነት፣ የሥልጣኔ እና የብልጽግና ንጋት አብሣሪ ኾና ቀጥላለች ነው ያሉት። ሺህ ዘመናትን ቀድማ የሥልጣኔን ቀለም ያሠመረች፣ ጀግንነትን...

በምስጢር የሚሰቃዩ እናቶችን ታሪክ የሚቀይረው የሕክምና መፍትሔ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በርካታ እናቶች የማህጸን መውጣት ችግር አጋጥሟቸው ለረጅም ዓመታት በስውር ሕመም እንደሚሰቃዩ ይነገራል። ይሁን እንጂ ባለሙያዎች ችግሩ ቀድሞ ከተለየ በቀላሉ በሕክምና ሊድን የሚችል መኾኑን በመግለጽ እናቶች ሕመማቸውን ደብቀው...