“በዓድዋ ድል የሀገር እና የትውልድ ክብር ተጠብቋል” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ ለዓድዋ ድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አቶ ይርጋ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንኳን ለ129ኛው የአድዋ...

” አባቶቻችን በዘመናት ርዝማኔ የማይደበዝዝ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: የካቲት 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ ለዓድዋ የድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንኳን ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ...

”ለሴቶች ተጠቃሚነት ትላንትን ሳይኾን ነገን እያሰብን መሥራት ይገባል” ወይዘሮ ብርቱካን ሲሳይ

ባሕር ዳር: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሴቶች አመራር ፎረም የክልሉ ሴቶች ሁለንተናዊ ተሳታፊነት እና ተጠቃሚነት ስለሚረጋገጥበት ኹኔታ ውይይት ተደርጓል። ችግሮች ተነስተው የመፍትሄ ሃሳቦችም ተመላክተውበታል። ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ ሁሉን አቀፍ...

“ጠንካራ የቀበሌ መዋቅር ካለ ጠንካራ ሀገር መፍጠር ይቻላል”

ባሕር ዳር፡ የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በስማዳ ወረዳ እና በወገዳ ከተማ አሥተዳደር "ቀበሌዎቻችን በማፅናት ሁለንተናዊ እምርታ እናስመዘግባለን" በሚል መሪ መልዕክት ለቀበሌ መሪዎች የሚሰጠው ሥልጠና ተጀምሯል። በሥልጠናው የተገኙት የደቡብ ጎንደር ዞን ውኃና ኢነርጂ...

”ሴት የሥራ መሪዎች የተገኘውን እድል በመጠቀም ጠንክሮ መሥራት ይገባናል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: የካቲት 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሴት የሥራ መሪዎች ፎረም በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። በፎረሙ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) ተገኝተዋል። ዶክተር ሙሉነሽ...