“ሁልጊዜም ከአፍሪካ አዲስ ነገር ይገኛል” ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ
ባሕር ዳር: የካቲት 7/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት መደበኛ ጉባኤ በኅብረቱ መቀመጫ አዲስ አበባ ተጀምሯል። በጉባኤው ላይ የተገኙት የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ አፍሪካ የዓለም የታሪክ መድረክ ዋና ተዋናይ እየኾነች መምጣቷን ጠቁመዋል።
እንደ ጠቅላይ...
“አፍሪካ የጋራ ዕቅዶቿን እንድታሳካ ቅድሚያ ለሰላም መሥራት አለባት” ፕሬዝዳንት ማኑኤል ጎንካልቬስ ሎሬንዞ
አዲስ አበባ፡ የካቲት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ በኅብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ ተጀምሯል።
በጉባኤው መክፈቻ ላይ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር መሐመድ አሊ ዩሱፍ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ የጣልያን...
ቡሩንዲ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀ መንበርነትን ተረከበች።
ባሕር ዳር: የካቲት 7/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ቡርንዲ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነትን ተረክባለች።
ቡሩንዲ ለአንድ ዓመት የሚቆየውን የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበርነት ሥልጣን ከአንጎላ ነው የተረከበች።
የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኤቫሪስት ንድዪሺሚዬ አኅጉራዊውን ኀላፊነት ሲረከቡ ሀገራቸው...
“አፍሪካ የራሷን ዕድል በራሷ የመወሰን ብቃት ላይ ነች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ የካቲት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አፍሪካ የራሷን አጀንዳ የመቅረጽ እና የማስተዳደር ሙሉ አቅም ላይ መኾኗን የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች...
“ጣሊያን ከአፍሪካ ጋር መተባበር እንጅ መርዳት አትፈልግም” የጣልያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሚሎኒ
አዲስ አበባ፡ የካቲት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ በኅብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። ጉባኤው የሚካሄደው ”ዘላቂ የውኃ አቅርቦት እና ደኅንነቱ የተጠበቀ የንጽህና አጠባበቅ ሥርዓቶችን ማረጋገጥ፤ ለአጀንዳ 2063 ግቦች...








