የልማት ፍላጎትን መሠረት ያደረጉ የምርምር ሥራዎችን እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
ባሕር ዳር: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ያገኛቸውን የግብርና ምርምር ሥራዎች የሚገመግምበት አውደ ጥናት እያካሄደ ነው።
በአውደ ጥናቱ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ...
የዓለም አቀፍ እና ቀጣናዊ አጋር ድርጅቶች አመራሮች ሕዳሴ ግድብን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም አቀፍ እና ቀጣናዊ አጋር ድርጅቶች አመራሮች እና ከፍተኛ የግድብ ደኅንነት ባለሙያዎች የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል።
በውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ድኤታ አብርሃ አዱኛ (ዶ.ር) በተመራው የታላቁ የኢትዮጵያ...
የሃይማኖት አገልጋዮች በሕዝቦች አንድነት፣ ሰላም፣ ፍትሕና እኩልነት ላይ አጥብቀዉ ማስተማር እንደሚጠበቅባቸው ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት 12ኛ ዓመት በዓለ ሢመት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተከብሯል።
ብጹዕ...
ጥራት ያለው እና ፍትሐዊ የኾነ የሕክምና አገልግሎት መስጠት እንደሚገባ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
አዲስ አበባ: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የአፈጣጠር ችግር ሳምንት "የላቀ ብሔራዊ የመከላከል ሕክምና እና አካታች ሥርዓት ለአፈጣጠር ችግሮች" በሚል መሪ መልዕክት በጤና ሚኒስቴር አዘጋጅነት በአዲስ አበባ ተከብሯል።
በመድረኩ በጤና ሚኒስቴር የጤና አገልግሎት...
ተጀምረው ሳይጠናቀቁ የቆዩ ግንባታዎችን መልክ የማስያዝ ሥራ እየተሠራ ነው።
ደብረማርቆስ: የካቲት 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ሕንጻ ሹም ተጠሪ ጽሕፈት ቤት በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን እና ኀላፊነት መሠረት በዋናነት ከከተማዋ ፕላን ጋር በተጣጣመ መልኩ የግንባታ ፈቃድ መስጠት፣ የግንባታ ጥራትን የመከታተል እና የመቆጣጠር...








