የቱሪዝም ዘርፉን ለማነቃቃት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።
ባሕር ዳር: የካቲት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የቱሪዝም ሚኒስቴር እና የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት የቱሪዝም ዘርፉን ማነቃቃት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል።
ስምምነቱን የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፣ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት...
ከፍተኛ መሪዎች በእንጅባራ ከተማ ተገንብተው ወደ ሥራ የገቡ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ።
እንጅባራ: የካቲት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በእንጅባራ ከተማ የተገነቡ የመሠረተ ልማቶች እና ወደ ሥራ የገቡ የተለያዩ ፋብሪካዎች እና ፕሮጀክቶች በፌዴራል፣ በክልሉ፣ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ እንዲኹም በከተማ አሥተዳደሩ ከፍተኛ መሪዎች ዛሬ ተጎበኝተዋል።
ከተጎበኙ የመሠረተ ልማት ሥራዎች መካከል የዱቄት...
ቴክኖሎጂን በመጠቀም ተደራሽነቱን ለማስፋት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: የካቲት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ቢሮው ከአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ ጋር በመተባበር ያስለማውን ዌብሳይት ተረክቧል። ቴክኖሎጁው ፍትሕ ቢሮ ያዘጋጀውን ፍኖተ ካርታ እስከ ወረዳ ለማድረስ እንደሚያግዝም ነው የተገለጸው።
የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ...
“በከተማዋ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎች ከተማውን የሚያነቃቁ ናቸው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: የካቲት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባሕር ዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በባሕር...
በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት የበልግ አብቃይ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ያገኛሉ።
ባሕር ዳር: የካቲት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ባወጣው መግለጫ መሠረት በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት በመካከለኛው፣ በሰሜን ምሥራቅ፣ በምሥራቅ፣ በደቡብ ምዕራብ እና በደቡብ እና ደቡብ ምሥራቅ የሀገሪቱ ክፍሎች በርካታ ቦታዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን...








