“የሥልጠናውን ውጤት ታች ወርዶ በተግባር መፈጸም ይገባል” ማማሩ አያሌው (ዶ.ር)
ወልዲያ: የካቲት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በወልዲያ ሲካሄድ የሰነበተው የቀበሌ የሥራ ኀላፊዎችን ሥልጠና ተጠናቅቋል። የክልል እና የወልዲያ ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ሥልጠናውን ሲወስዱ ለቆዩ ሠልጣኞች የሥራ አቅጣጫ ሠጥተዋል።
የአማራ ክልል ውኃ እና...
“የሰላም እና የመልካም አሥተዳደር ጥያቄዎችን ደረጃ በደረጃ መመለስ ይገባል” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
ባሕር ዳር: የካቲት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የክልል ምክር ቤት ተመራጮች የመራጭ ተመራጭ መድረክ ተካሂዷል።
የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ በመንግሥት መሪነት እና በማኅበረሰቡ ንቁ ተሳትፎ የከተማዋን የልማት፣ የሰላም...
በጎንደር ከተማ 2 ሺህ 600 ነጋዴዎች በአዲስ ወደ ንግድ መረቡ እንዲገቡ ተደርጓል።
ጎንደር: የካቲት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ሕገ ወጥ ንግድን በመከላከል እና ገበያ በማረጋጋት ሥራዎች ላይ ያተኮረ ውይይት ከአጋር አካላት ጋር አካሂዷል።
መምሪያው ሕገ ወጥ ንግድን በመከላከል ጤናማ...
የኢትዮጵያ ፍትሕ ሚኒስቴር ከስዊድን ፍትሕ ሚኒስቴር ጋር በፍልሰት እና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄደ።
ባሕር ዳር: የካቲት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ውይይቱ በኢትዮጵያ ፍትሕ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ በላይሁን ይርጋ እና በስዊድን ፍትሕ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አንዴርስ ቶር ሃል መካከል ነው የተካሄደው።
በላይሁን ይርጋ ኢትዮጵያ እና ስዊድን በተለያዩ ዘርፎች አብሮ በመሥራት...
ሚዛኑን የጠበቀ ልማት እና ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ በፖለቲካው የሴቶች ተሳትፎ ጎልቶ መታየት አለበት።
አዲስ አበባ: የካቲት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ብልጽግና ሴቶች ክንፍ 1 ሺህ 500 የአመራር አባላት በተገኙበት የብልጽግና ጉባዔ ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች እና የክንፉ ሚና ላይ ውይይት እያደረገ ነው።
በብልጽግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ከተማ ቅርንጫፍ ጽሕፈት...








