ልጆች እንዳይማሩ ማድረግ የትውልድን ነገ ማጨለም ነው።

አዲስ አበባ: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በክልሉ የተፈጠረውን የትምህርት ችግር ለመፍታት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከሚዲያ አካላት ጋር ተወያይቷል። የዓለም ኃያላን ሁሉ መሠረታቸው ትምህርት እና የተማረ የሰው ኃይል ነው። በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ...

የጉልበት ሠራተኞችን ለመቀበል ዝግጅት ማድረጉን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ መስከረም ፡ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሰብል አሠባሠብ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው። ለሰብል ሥብሠባ የሰው ጉልበት እና ቴክኖሎጂ ያስፈልጋል። ለሰብል ሥብሠባ በርካታ የሰው ኃይል ከሚፈለግባቸው አካባቢዎች ደግሞ ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን...

በማኅበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ መረጃዎች ላይ መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች፦

ባሕር ዳር፡ መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበራዊ ሚዲያ ሰዎች ሀሳባቸውን የሚለዋወጡበት እና መረጃ በቀላሉ ተደራሽ የሚኾንበት የመገናኛ አማራጭ ነው። ይህ የመገናኛ አማራጭ በርካታ ጥቅሞችን የሚሰጥ ቢኾንም ያልተገደበ አጠቃቀም ይስተዋልበታል። ያልተረጋገጠ መረጃ የሚሰራጭበት እንደኾነም ይነሳል። ከዚህ አንጻር...

ዕውቅናው አደራ የተሰጠንበት ነው።

ደሴ: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እና መምህራን የዕውቅና እና የማበረታቻ ሽልማት አበርክቷል፡፡ መምሪያው የ12ኛ ክፍል ፈተናን ተፈትነው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ 94 ተማሪዎች፣ 53 መምህራን እና ለ4...

ተቋማት ግልጸኝነት እና ተጠያቂነትን መሠረት ያደረገ አገልግሎት እንዲሰጡ እየተሠራ ነው።

ደባርቅ፡ መስከረም፡ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን ሲቪል ሰርቪስ መምሪያ አዲሱን የሲቪል ሰርቪስ የአሠራር ለውጥ መሠረት አድርጎ አገልግሎትን ማሻሻል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ መልዕክት ያስተላለፉት የሰሜን ጎንደር ዞን...