ለኢንቨስትመንት የሚደረጉ ውሳኔዎች ጥራትን መሠረት ያደረጉ መኾን እንዳለባቸው ተገለጸ።

እንጅባራ: የካቲት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በእንጅባራ ከተማ የተገነቡ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች፣ ፋብሪካዎች እና ሌሎች ፕሮጀክቶች በከፍተኛ የመንግሥት መሪዎች ተጎብኝተዋል። ከእነዚህም መካከል የዱቄት ፋብሪካዎች፣ የሳሙና ማምረቻ፣ የሆቴል ግንባታዎች እና የትራፊክ ኮምፕሌክስ ይገኙበታል። በተጨማሪም የታሸገ ውኃ ማምረቻ...

ከ80 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት የቅርስ ጥገና ሥራ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ባሕል እና...

ባሕር ዳር: የካቲት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት በተከናወኑ ሥራዎች ዙሪያ ከዞን እና ከተማ አሥተዳደሮች የመምሪያ የሥራ ኀላፊዎች እና ከአጋር አካላት ጋር ውይይት...

የእግር መጣመም እና የላንቃ መሰንጠቅ ችግር ላለባቸው የሕክምና አገልግሎት እየተሰጠ ነው።

ደሴ: የካቲት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በየዓመቱ ከሚወለዱ ሕጻናት መካከል 200 ያህሉ የአፈጣጠር ችግር ይገጥማቸዋል። ይህንን ችግር ለመፍታት እና ሕጻናትን ለመርዳት የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የአፈጣጠር ችግር ያለባቸውን ሕጻናት የሕክምና አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል...

ለኢትዮጵያ ልዕልና የሴቶች ሚና ላቅ ያለ መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: የካቲት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ በሁለተኛው መደበኛ ጉባኤ ባሳለፋቸው ውሳኔዎች እና ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎች ላይ የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ አባላት እና ደጋፊዎች ሚና ላይ የሚመክር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል። ...

በግማሽ ዓመቱ ከቱሪዝም ዘርፉ 2 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ገቢ ተገኝቷል።

ባሕር ዳር: የካቲት 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በመጀመሪያው ግማሽ ዓመት የተከናወኑ ሥራዎች ዙሪያ ከዞን እና ከተማ አሥተዳድሮች የመምሪያ የሥራ ኀላፊዎች እና ከአጋር አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ...