“ጣናን ከልሎ የነበረው ጢሻ ተገላልጦ የሐይቁ ድብቅ ውበት ፍንትው ብሎ መመልከት ሀሴትን ያጎናፅፋል” ምክትል...
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ባሕር ዳር ኅብረተሰቡ በሚዝናናባቸው መናፈሻዎች፣ ብስክሌት በነጻነት ማሽከርከር በሚያስችሉ ሰፋፊ መንገዶች እየተዋበች ነው ብለዋል።
ጣናን ከልሎ የነበረው...
የብልጽግና ፓርቲ የግማሽ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጀመረ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ አጋማሽ የሥራ አፈጻጸም ግምገማ በዋና ጽሕፈት ቤቱ ማካሄድ ጀምሯል፡፡
ለሦስት ቀናት በሚቆየው መድረክ ላይ፤ አጠቃላይ ሀገራዊ የፖለቲካ ኹኔታ፣ ጠንካራ ፓርቲ ግንባታ ለማሳካት እና በፓርቲ...
የሃይማኖት ተቋማት ሃይማኖታዊ ሥርዓቱ በሚፈቅደው መሠረት በማስተማር ለሰላም ዘብ እንዲቆሙ ተጠቀየ።
አዲስ አበባ: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ከከተማዋ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በመተባበር "የሃይማኖት ተቋማት በሰላም ግንባታ እና በልማት ሂደት ውስጥ ያላቸው ሚና" በሚል መሪ መልዕክት ውይይት...
የገቢ አሰባሰብ ሥርዓቱን ዘመናዊ ለማድረግ እየሠራ መኾኑን ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የግብር ከፋዩን ማኅበረሰብ ጊዜ እና ጉልበት ሊቆጥብ የሚያስችል አዲስ የኤሌክትሮኒክስ ታክስ አሥተዳደር ሥርዓት ፕሮጀክት ይፋዊ የማስጀመሪያ ፕሮግራም በኮምቦልቻ ከተማ አካሂዷል።
የገቢ አሰባሰብ ሥርዓቱን ዘመናዊ እናደርጋለን...
የዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን መነሻው ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን መከበር ምክንያት የተጠነሰሰው እ.አ.አ በ1857 በአሜሪካ ኒውዮርክ ከተማ የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካ ሴት ሠራተኞች የአነስተኛ የደመወዝ ክፍያን እና ለጤና ምቹ ያልኾኑ የሥራ ሁኔታዎችን በመቃወም...








