በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል ኀላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት...
ብልፅግና ፓርቲ የ2017 በጀት ዓመት ያለፉት ወራት የፓርቲ ሥራዎች አፈፃፀም የምንገመግምበት እና ሌሎች በፓርቲ መዋቅር ግንባር ቀደም ተሳትፎ የሚከናወኑ የንቅናቄ አጀንዳዎች ላይ የምንመክርበት መድረክ በዛሬው ዕለት ጀምረናል።
መድረኩ የጠንካራ ፓርቲ፣ ጠንካራ መንግሥትና የጠንካራ ሀገር ግንባታ...
በወልድያ ከተማ በሚሠሩ የልማት ሥራዎች የኅብረተሰቡ ተሳትፎ እና ተባባሪነት የሚበረታታ መኾኑ...
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በወልድያ ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ኀላፊ ማማሩ አያሌው (ዶ.ር) የከተማዋን መሠረተ ልማት ለማሟላት እየተሠሩ ያሉ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኬኛ ቤቭሬጅ ፋብሪካን ተመልክተዋል።
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ከኦሮምያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ጋር በአምቦ ወረዳ በነበራቸው ጉብኝት የኬኛ ቤቭሬጅ ፋብሪካን ተመልክተዋል። ...
በሁመራ ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎች የሚበረታቱ መኾናቸው ተገለጸ።
ሁመራ: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎቸ እና የሁመራ ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች የልማት ሥራዎችን እና ተቋማትን ጎብኝተዋል። የክልሉ ከፍተኛ ኀላፊዎቹ የእንስሳት እርባታ፣ ...
“ጣናን ከልሎ የነበረው ጢሻ ተገላልጦ የሐይቁ ድብቅ ውበት ፍንትው ብሎ መመልከት ሀሴትን ያጎናፅፋል” ምክትል...
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ባሕር ዳር ኅብረተሰቡ በሚዝናናባቸው መናፈሻዎች፣ ብስክሌት በነጻነት ማሽከርከር በሚያስችሉ ሰፋፊ መንገዶች እየተዋበች ነው ብለዋል።
ጣናን ከልሎ የነበረው...








