የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለሦስት ከተሞች የቢዝነስ ፖርታሎችን አስመረቀ።
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የመንግሥት አግልግሎት አሰጣጥን የሚያቀላጥፉ እና ግልጽነትን የሚያሳድጉ ሦስት ብሔራዊ የቢዝነስ ፖርታሎችን አስመርቋል።
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከአውሮፓ ኅብረት ጋር በመተባበር በ2012 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ...
በጫካ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጫካ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል።
የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ተቃጣቂዎች ከጦርነት ይልቅ ሰላምን በማስቀደም ጥሪውን መቀበላቸውን ገልጸዋል። መንግሥት ባቀረበው የሰላም ጥሪ መሠረት ጥሪውን ስንቀበል ያለምንም ችግር አቀባበል ተደርጎልናል...
በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል ኀላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት...
ብልፅግና ፓርቲ የ2017 በጀት ዓመት ያለፉት ወራት የፓርቲ ሥራዎች አፈፃፀም የምንገመግምበት እና ሌሎች በፓርቲ መዋቅር ግንባር ቀደም ተሳትፎ የሚከናወኑ የንቅናቄ አጀንዳዎች ላይ የምንመክርበት መድረክ በዛሬው ዕለት ጀምረናል።
መድረኩ የጠንካራ ፓርቲ፣ ጠንካራ መንግሥትና የጠንካራ ሀገር ግንባታ...
በወልድያ ከተማ በሚሠሩ የልማት ሥራዎች የኅብረተሰቡ ተሳትፎ እና ተባባሪነት የሚበረታታ መኾኑ...
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በወልድያ ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ኀላፊ ማማሩ አያሌው (ዶ.ር) የከተማዋን መሠረተ ልማት ለማሟላት እየተሠሩ ያሉ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኬኛ ቤቭሬጅ ፋብሪካን ተመልክተዋል።
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ከኦሮምያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ጋር በአምቦ ወረዳ በነበራቸው ጉብኝት የኬኛ ቤቭሬጅ ፋብሪካን ተመልክተዋል። ...








