ማይክሮሶፍት ስካይፕን ሊዘጋ ነው

ባሕር ዳር: የካቲት 2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለዓመታት የበይነ መረብ የቪዲዮ ተግባቦት (video calling) አማራጭ ኾኖ የቆየው እና በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች የነበሩትን ስካይፕ በመጭው ግንቦት ወር ጀምሮ ሊዘጋ መኾኑን ባለቤት ኩባንያው ማይክሮሶፍት ገለጿል፡፡ ከዚህ ቀደም...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በደሴ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ አደረገ።

ደሴ: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎"አብሮነት ለበጎነት በረመዳን" በሚል መሪ መልዕክት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደሴ ዲስትሪክት የተዘጋጀ የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር በደሴ ከተማ ተካሂዷል። ‎ ‎ባንኩ በከተማዋ በአምስቱም ክፍለ ከተሞች በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ...

መንግሥት የሴቶችን መብት ለማስጠበቅ እና የውሳኔ ሰጭነት ሚናቸውን ለማሳደግ እየወሰደ ባለው ጠንካራ እርምጃ አበረታች...

አዲስ አበባ: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ሲከበር ሴቶች በጾታ ምክንያት የሚደርስባቸውን ጫና ለመከላከል እና ያላቸውን ጉልህ አስተዋጽኦ ለመዘከር ያለመ ነው። በዓሉ ቀጣይነት ያላቸው እድሎችን ለመፍጠር ታሳቦ እንደሚከበርም ተገልጿል። የካቲት...

የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለሦስት ከተሞች የቢዝነስ ፖርታሎችን አስመረቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የመንግሥት አግልግሎት አሰጣጥን የሚያቀላጥፉ እና ግልጽነትን የሚያሳድጉ ሦስት ብሔራዊ የቢዝነስ ፖርታሎችን አስመርቋል። የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከአውሮፓ ኅብረት ጋር በመተባበር በ2012 ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ...

በጫካ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።

ባሕር ዳር: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጫካ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ተቃጣቂዎች ከጦርነት ይልቅ ሰላምን በማስቀደም ጥሪውን መቀበላቸውን ገልጸዋል። መንግሥት ባቀረበው የሰላም ጥሪ መሠረት ጥሪውን ስንቀበል ያለምንም ችግር አቀባበል ተደርጎልናል...