የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር
ባሕር ዳር: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ማለት እንደማንኛውም ካንሰር የሰውነት ክፍል ከቁጥጥር ውጭ በኾነ ኹኔታ ከማህፀን በር ጫፍ ላይ ያሉ ሴሎች ወይም ህዋሳት መብዛት ነው። በሽታው በዓለም አቀፍ ደረጃ በሴቶች...
የማኀበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት በጥራት እና በፍትሐዊነት ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑን...
ደብረማርቆስ: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የማኅበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን አባላት ምዝገባ 72 በመቶ ማከናወኑን አስታውቋል።
ዞን የ2017 በጀት አመት በማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት አባላትን የማፍራት...
“በክልላችን በሚገኙ ሰባት ከተሞች የተጀመሩ የኮሪደር ልማት ሥራዎች አበረታች ውጤት አስመዝግበዋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
ባሕር ዳር: የካቲት 2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የክልሉን ከተሞች የሥራ አፈጻጸም ገምግመዋል።
ርእሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ የከተማና መሠረት ልማት ሚኒስቴር መሪዎች በተገኙበት የክልላችን ከተሞች የበጀት...
ማይክሮሶፍት ስካይፕን ሊዘጋ ነው
ባሕር ዳር: የካቲት 2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለዓመታት የበይነ መረብ የቪዲዮ ተግባቦት (video calling) አማራጭ ኾኖ የቆየው እና በመቶ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች የነበሩትን ስካይፕ በመጭው ግንቦት ወር ጀምሮ ሊዘጋ መኾኑን ባለቤት ኩባንያው ማይክሮሶፍት ገለጿል፡፡
ከዚህ ቀደም...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በደሴ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ አደረገ።
ደሴ: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "አብሮነት ለበጎነት በረመዳን" በሚል መሪ መልዕክት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የደሴ ዲስትሪክት የተዘጋጀ የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር በደሴ ከተማ ተካሂዷል።
ባንኩ በከተማዋ በአምስቱም ክፍለ ከተሞች በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ...








