ውሻን የሚያሳብድ በሽታ አሳሳቢ የማኅበረሰብ ችግር እየኾነ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ውሻን የሚያሳብድ በሽታ "ራቢስ" በሚባል ቫይረስ በተለከፉ እንደ ውሻ፣ ቀበሮ፣ ተኩላ እና ሌሎች እንስሳት ንክሻ አማካኝነት የሚመጣ እና ወደ ጤናማ ሰው ሊተላለፍ የሚችል አደገኛ በሽታ ነው፡፡ በሽታው በሌሊት...

አሁንም ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ መሥራት ይጠበቃል፡፡

ደብረ ብርሃን: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን እና ደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የትምህርት ተቋማት የ2018 ትምህርት አጀማመር ግምገማ ተደርጓል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ወርቃለማሁ ኮስትሬ ትምህርት ከገጠመው ወቅታዊ...

የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኞች ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች የደም ልገሳ አደረጉ።

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኞች ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች የደም ልገሳ አድርገዋል። የጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው ከኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሃና ተህልቁ፣ የሰነደ መዋለ ንዋይ ዋና...

“በአንድ ሳምንት ብቻ 30 ሺህ የሚጠጉ የወባ ሕሙማን ተመዝግበዋል” የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የአርብ ጠንካራ እጆች የወባ ወረርሽኝን ይገታሉ" በሚል የሚደረገው ወባን የመከላከል ክልል አቀፍ ዘመቻ ዛሬ በባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯል። በአማራ ክልል በአንድ ሳምንት ብቻ 30 ሺህ የሚጠጋ የወባ ሕሙማን መመዝገቡን...

ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የወልድያ ከተማን የኮሪደር ልማት ጎበኙ።

ወልድያ: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል፣ የሰሜን ወሎ ዞን እና የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የወልድያ ከተማን የኮሪደር ልማት ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በጉብኝቱ ላይ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርት ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ...