ሴቶች በማኅበር በመደራጀት የቁጠባ ባሕላቸውን እያሳደጉ መኾኑ ተገለጸ።
ሰቆጣ: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ)114ኛው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን "ፈጣን እና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል" በሚል መሪ መልዕክት በአበርገሌ ወረዳ ኒየረ አቁ ከተማ ተከብሯል። በዓሉ የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየተደረጉ...
በኮምቦልቻ ከተማ የኢንዱስትሪ እና የፋይናንስ ኤክስፖ ሊካሄድ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማን የኢንዱስትሪ ከተማነት ለማሳደግ በማለም ከሚያዝያ 20 እስከ 29/2017 ዓ.ም የሚቆይ ሀገር አቀፍ የኢንዱስትሪ እና የፋይናንስ ኤክስፖ ለማዘጋጀት እየሠራ መኾኑን ከተማ አሥተዳደሩ አስታውቋል።
ኤክስፖው "ሰላም የኢንቨስትመንት ፓስፖርት...
ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማኑፋክቸሪንግን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት የበላይ ጠባቂ የኾኑት ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የሆራይዘን አዲስ ጎማ ማኑፋክቸሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበርን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ ፕሬዝዳንቱን ጨምሮ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ዴዔታ...
በምርት ዘመኑ ከ200 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተፈጥሮ ማዳበሪያ እንደሚሸፈን የሰሜን ሸዋ ዞን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: የካቲት 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017/2018 የምርት ዘመን ከ9 ሚሊዮን ኩንታል በላይ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ለማዘጋጀት ዕቅድ አውጥቶ ወደ ሥራ መግባቱን አስታውቋል። ዝግጅቱ በዞኑ ያለውን የአፈር ለምነት ለማሻሻል እና...
“በዝቅተኛ ኑሮ የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ህይወት ለማሻሻል እየተሠራ ነው”የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳድር
ደብረ ማርቆስ: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከተማ አሥተዳድሩ ሦስኛ ዙር የሴፍቲኔት ተጠቃሚ ዜጎችን ወደ ሥራ ለማስገባት የማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሂዷል።
ከተማ አሥተዳደሩ በዝቅተኛ ገቢ የሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን በጥናት በመለየት ወደ ሥራ በማስገባት ተጠቃሚ እያደረገ ይገኛል።
ዜጎች...








