የክልሉ መንግሥት ለግብዓት አቅርቦት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ነው።

ጎንደር: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ የግብርና ባለሙያዎች እና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት በተገኙበት ባለፋት ወራት በዞኑ በተሠሩ የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ ሥራዎች እና የምርት ዘመኑ የግብዓት አቅርቦት ዙሪያ ግምገማ አካሂዷል። የግብርና ሥራው...

የምክር ቤት አባላት የባሕር ዳር ከተማ የኮሪደር ልማትን እየጎበኙ ነው።

ባሕር ዳር:የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት እና የአማራ ክልል ምክር ቤት አባላት የባሕር ዳር ከተማን የኮሪደር ልማት እየጎበኙ ነው። በጉብኝቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የባሕር ዳር...

የክልሉን ገጽታ ለመቀየር እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ገለጸ።

አዲስ አበባ: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት "ዓላማ ተኮር፣ የተናበበ እና የተቀናጀ የተግባቦት ሥርዓት ለእምርታዊ እድገት" በሚል መሪ መልዕክት የስድስት ወር የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ተግባራት አፈጻጸም በአዳማ ከተማ እየገመገመ ነው። በመድረኩ የአማራ ክልል...

“ሴቶች ምጣኔ ሀብታዊ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ በልማት ሥራዎች ላይ ማሳተፍ ይገባል” የሰሜን ጎጃም ዞን

ባሕር ዳር: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን "ፈጣን እና ቀጣይነት ያለው ሁሉን አቀፍ ለውጥ በሴቶች ተሳትፎ ይረጋገጣል" በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ጎጃም ዞን እየተከበረ ነው። ቀኑ በዓለም ለ114ኛ ጊዜ፣ በሀገር አቀፍ...

የከተማ የመስኖ ልማት ልምድ እያደገ መኾኑን የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ዙሪያ የሚገኙ አርሶ አደሮች...

ወልድያ: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከምንግሥት የተጠናከረ ድጋፍ ካገኙ የከተማውን የመስኖ ልማት ልምድ የማሳደግ አቅም እንዳላቸው የወልድያ ከተማ አሥተዳደር አርሶ አደሮች ተናግረዋል። በከተማ አሥተዳደሩ እየተሠራ ያለ የመስኖ ልማት ተጎብኝቷል። በመስክ ጉብኝቱ ላይ ያገኘናቸው አርሶ...