“ተምሳሌቷ ሴት”
ባሕር ዳር: የካቲት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በሴቶች ላይ የሚደርስ ተጽዕኖ በወጉ ያልተቃለለ ቢኾንም ብዙ ለውጦች እንዲመጡ እና ዛሬ እንዲታሰቡ ብዙ ሴቶች ደክመዋል፤ ጥረዋል። በዛሬው ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ከፊት መስመር ከሚነሱ...
“ባለፉት አምስት ዓመታት ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎች ተከናውነዋል” የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: የካቲት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር ባለፉት አምስት ዓመታት ሴቶችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ሥራዎችን ማከናወኑን በማኅበራዊ ትስስር ገጹ አመላክቷል። በተለይም በተፈጥሮ እና በሰው ሠራሽ ችግር ምክንያት ለችግር ተጋላጭ ለኾኑ ሴቶች...
ለሕዝብ እውነተኛ ተቆርቋሪ የኾነ ሁሉ ወደ ሰላሙ መሥመር መምጣት እንዳለባቸው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...
ባሕር ዳር: የካቲት 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከመረጣቸው ሕዝብ ጋር በሰላም፣ በልማት እና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ከሕዝብ ጋር በነበራቸው ውይይትም ቀዳሚው አጀንዳ እና የሕዝብ ጥያቄ ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ...
“152 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ግብይት ተደርጓል” ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
ባሕር ዳር: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በጎንደር ከተማ አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ብርሃኑ ጣምያለው፣...
በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) የተመራ ልዑክ ለይፋዊ ሥራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ጁባ...
ባሕር ዳር: የካቲት 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሚኒስቴሩ መረጃ ልዑኩ በቆይታው ከደቡብ ሱዳን ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ እንደሚወያይ ይጠበቃል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!








