የ25 ዓመታት የአሻጋሪ እድገት እና ዘላቂ ልማት እቅድን ለማሳካት የፍትሕ ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነው።

ደብረ ብርሃን፡ ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደርና የሰሜን ሸዋ ዞን የፍትሕ ተቋማት መሪዎች እና ሠራተኞች በአማራ ክልል የ25 ዓመታት የአሻጋሪ እድገትና ዘላቂ ልማት እቅድ ላይ ተወያይተዋል። የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት...

የከፋ ኦዲት ግኝት ያለባቸው ተቋማት በፍጥነት እርምት መውሰድ አለባቸው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት የመንግሥት ወጭ አሥተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሒሳባቸው ኦዲት ተደርጎ የከፋ የኦዲት አስተያየት ከተሰጣቸው እና ካላስተካከሉ ተቋማት ጋር የሚደረገው ውይይት እንደቀጠለ ነው። የአማራ ክልል...

የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ አካላትን መታገል ይገባል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር ውይይት አካሂዷል። የውይይቱ ተሳታፊዎች በክልሉ የተፈጠረውን የሰላም ችግር ለመፍታት መነጋገር እንደሚገባ ገልጸዋል። ለዚህም የሃይማኖት አባቶችን በማሳተፍ መሥራት እንደሚገባ አንስተዋል። ‎ ‎ኢትዮጵያ...

በእንሰሳት ሃብት ልማት ላይ ትኩረት ያደረገ ዓለም አቀፍ ጉባኤ እና ዐውደ ርዕይ በአዲስ አበባ...

አዲስ አበባ: ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእንሰሳት ሃብት ልማት እና የእንስሳት ተዋጽዖ ምርቶች ላይ ትኩረት ያደረገ ጉባኤ እና ዐውደ ርዕይ ተከፍቷል። ከ14 ሀገራት የተውጣጡ ከ100 በላይ ዓለም ዓቀፍ የእንስሳት ሃብት ዘርፍ ተዋናዮች፣ የግብርና ሚኒስቴር ከፍተኛ...

‎ለማር ምርት ጥራት ይጠነቀቃሉ ?

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በአማራ ክልል የንብ ሃብት ጸጋ አለ። ማር በሁሉም የክልሉ አካባቢዎችም ይመረታል፡፡ ማር ባለው ተፈጥሯዊ የምግብነት እና መድኃኒትነት ይዘት በስፋት ጥቅም ላይ ይውላል፡፡ ይሁንና ብዙ ጊዜ ከማር ምርቶች ላይ የጥራት...