“መትጋት፥መሥራት፥ ማየት ከቻልን፣ ኢትዮጵያ ከመረዳት አልፋ ሌሎችን መርዳት ትችላለች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በምሥራቅ ሐረርጌ ቆላማ አካባቢዎች እየለማ የሚገኝ የበጋ ስንዴ ልማትን ጎብኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ በምሥራቅ ሐረርጌ ቆላማ...
አርብ ገብያ – ሰከላ – ቲሊሊ አስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን አስፋልት ወደ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በመሠራት ላይ የሚገኘው 62 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የአርብ ገበያ - ሰከላ - ቲሊሊ ክፍል ሁለት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አስፋልት የማንጠፍ ሥራ ተጀምሯል። የመንገድ ግንባታው...
በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለሚገኙ ሴት መሪዎች የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
እንጅባራ፡ መጋቢት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለሚገኙ ሴት መሪዎች የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
ሥልጠናውን የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ከብሔረሰብ አሥተዳደሩ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደሴ እና በኮምቦልቻ ከተሞች የልማት ሥራዎችን ይጎበኛሉ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ እና ምክትል ርእሰ አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ኮምቦልቻ ከተማ ገብተዋል።
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ኮምቦልቻ...
በበጀት ዓመቱ ለመሠብሠብ ከታቀደው 71 ቢሊዮን ብር ውስጥ እስካሁን ድረስ 36 ቢሊየን ብር ገቢ...
ጎንደር፡ መጋቢት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ የጠቅላላ የገቢ ሠራተኞች እና የአጋር አካላት የንቅናቄ መድረክ በጎንደር ከተማ እያካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ ክብረት ማህሙድ፣ የአማራ ክልል የኢንዱስትሪ...








