የሰሜን ወሎ ዞን ጥሪት ያፈሩ የሴፍቲኔት ተጠቃሚዎችን ሊያስመርቅ ነው።
ወልድያ: መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዞኑ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ዓለሙ ይመር በዞኑ 315 ሺህ 168 የሴፍቲኔት ተጠቃሚ የማኅበረሰብ ክፍሎች መኖራቸውን ገልጸዋል። በገንዘብ ከ981 ሚሊዮን ብር በላይ እና በእህል...
የስማዳ ወረዳ አርሶ አደሮች በአጓት ውኃ የአፈር ግድብ ፕሮጀክት በመስኖ ተጠቃሚ መሆናቸውን ተናገሩ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በስማዳ ወረዳ የሚገኘው የአጓት ውኃ የአፈር ግድብ ፕሮጀክት ተጠናቆ ለአርሶ አደሮች የመስኖ ልማት አገልግሎት እየሰጠ ነው።
የደቡብ ጎንደር ዞን ውኃና ኢነርጂ መምሪያ ኀላፊ በለጠ ተስፌን ጨምሮ...
ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ልማቶች በመከናወን ላይ እንደማገኙ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ከተማና መሠረተ ልማት መምሪያ...
ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን ከተማና መሠረተ ልማት መምሪያ በዞኑ በሚገኙ 18 ከተሞች ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ መሠረተ ልማቶችን እየሠራ መኾኑን ገልጿል።
ከተሞች ለዜጎች ምቹ፣ ውብ እና ጽዱ እንዲኾኑ መሠረተ ልማቶችን...
ለመጭው መኸር 8 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ግዥ መፈጸሙን ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ለ2017/18 ምርት ዘመን ከተገዛው 8 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እስካሁን 2 ሚሊዮን ኩንታል ተጓጉዞ መድረሱን በምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ዘርፍ አስተባባሪና...
የእስቴ – ስማዳ አስፋልት መንገድ ግንባታን ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ከእስቴ መካነ ኢየሱስ - ወገዳ ከተማ እየተሠራ የሚገኘው የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ እየተሠራ ይገኛል።
የመንገድ ሥራው በወገዳ ከተማ ውስጥ 3 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነውን...








