“አፍሪካ የኢኮኖሚ ዕድገት ሽግግር ለማድረግ በወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ላይ ትገኛለች” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ

ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የአፍሪካን የኢኮኖሚ ውህደት የሚያሳልጡ የመሠረተ ልማት ዝርጋታ ሥራዎች ላይ ትኩረት ሰጥታ እየሠራች እንደምትገኝ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ገልጸዋል። የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን 57ኛው አሕጉራዊ የፋይናንስ እና ምጣኔ ሀብት...

“ሴቶች ሲለወጡ ሁሉም ነገር ይለወጣል” ወይዘሮ ብርቱካን ሲሳይ

ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕፃናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን አስመልክቶ በንቅናቄ የተሠሩ ተግባራትን ከሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን የሥራ ኀላፊዎች እና ባለሙያዎች ጋር ገምግሟል። በቢሮው ዓለም አቀፍ...

የደሴ ከተማ የኮሪደር ልማት በጥራት እና በፍጥነት እየተከናወነ መኾኑ ተገለጸ።

ደሴ: መጋቢት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ሱሌይማን እሸቱን ጨምሮ የክልል እና የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች የደሴ ከተማን የኮሪደር ልማት የደረሰበትን ደረጃ ተመልክተዋል። የአማራ ክልል ከተማ እና...

“ተፈጥሮ እና የሰው ጥበብ ተዋሕደው ባሕርዳርን ይበልጥ ውበቷን እያወጡት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የባሕርዳርን የኮሪደር ልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ የባሕርዳርን ከተማ የኮሪደር ልማት እንቅስቃሴ ተመልክቻለሁ። ተፈጥሮ እና የሰው ጥበብ...

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከ226 ሺህ ኩንታል በላይ የቅመማ ቅመም ምርት ተገኝቷል።

ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከሚመረቱ ምርቶች አንዱ ቅመማ ቅመም ነው። የቅመማ ቅመም ልማት በዞኑ በሚገኙ 15 ወረዳዎች እየለማ ነው። ምዕራብ እና ምሥራቅ ደምቢያ፣ ጣቁሳ እና ጎንደር ዙሪያ ወረዳዎች ከፍተኛው...