በጀግንነት መጠበቅ፤ በሰብዓዊነት ማገልገል
ባሕርዳር ፡መስከረም 25/2018ዓ.ም (አሚኮ) "በጀግንነት መጠበቅ፤ በሰብዓዊነት ማገልገል" በሁለንተናዊ የለውጥ ሂደቶች ውስጥ ያለው የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ መሪ መልዕክት ነው።
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጀመረውን የሪፎርም ሥራ ዲጂታላይዜሽን ማብሰሪያ እና የአዲስ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሪፎርም ሥራ፣ የዲጂታላይዜሽን...
ባሕርዳር ፡መስከረም 25/2018ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የሪፎርም ሥራ፣ የዲጂታላይዜሽን ማብሰሪያና አዲስ ሕንፃን ለመመረቅ እና ሌሎች የልማት ሥራዎችን ለመጎብኘት ባሕርዳር ገብተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒሰትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው...
የሦስት ሊቃውንት የአሻራ ቅብብሎሽ
ባሕር ዳር ፡መስከረም 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ትልቁ የግዕዝ እና የአማርኛ መዝገበ ቃላት የኾነው "መጽሐፈ ሰዋሰው ወግስ ወመዝገበ ቃላት ሐዲስ" የተሰኘው ታላቅ ሥራ የተጠናቀቀው በሦስት ሊቃውንት ትውልድ ቅብብሎሽ ነው።
መጀመሪያ በመምህር ክፍለ ጊዮርጊስ የተወጠነው ይህ...
“የኮሪደር ልማት እና አጠቃቀማችን”
ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከተሞች የምጣኔ ሃብት እና የፖለቲካ ማዕከል ናቸው። የዕውቀት እና የሥልጣኔ ምንጭነታቸውም እንዲሁ።
ከተሞች ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ይህንን ታሳቢ ያደረጉ ጽዱ፣ውብ፣ ለነዋሪዎቻቸው ምቹ እና ጎብኝዎችን የሚስቡ ኾነው እየተሠሩ ነው።
''የኮሪደር ልማት''...
ከ200 በላይ ተማሪዎችን ከዳስ ወደ ክላስ የሚመልስ ትምህርት ቤት ተመረቀ።
ሰቆጣ፡ መስከረም፡ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ዙርያ ወረዳ በዓለም አቀፍ የሕጻናት አድን ድርጅት የበጀት ድጋፍ የተገነባ ትምህርት ቤት ተመርቋል።
ከዓለም አቀፉ የሕጻናት አድን ድርጅት በተገኘ የበጀት ድጋፍ በቲያ ቀበሌ ቲያ አንደኛ...








