የፍኖተ ሰላም ከተማ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታን በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሠራ...
ፍኖተ ሰላም: መጋቢት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል፣ የምዕራብ ጎጃም ዞን እና የፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር መሪዎች በከተማ አሥተዳደሩ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። የሥራ ኀላፊዎቹ በ1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ወጭ እየተገነባ ያለውን...
ዲኤምቪ ፎር ደሴ የበጎ አድራጎት ድርጅት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ...
ደሴ: መጋቢት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዲኤምቪ ፎር ደሴ የበጎ አድራጎት ድርጅት የረመዳን እና ዐቢይ ጾምን ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች የምግብ ድጋፍ አድርጓል። ድርጅቱ ከ900ሺህ ብር በላይ በኾነ ወጭ...
የመጀመሪያው የኮሪደር ልማት ተጠናቅቆ ሁለተኛው ዙር የኮሪደር ልማት መጀመሩን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።
ደሴ: መጋቢት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የመጀመሪያው ዙር 2 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ተጠናቅቆ ሁለተኛው ዙር የኮሪደር ልማት መጀመሩን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ገልጿል። የተጀመረው የኮሪደር ልማት እንዲጠናቀቅ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር የከተማ...
በ3 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነቡ መማሪያ ክፍሎች ተመረቁ።
እንጅባራ: መጋቢት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር የሚገኘው ኮሶበር አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በኅብረተሰብ ተሳትፎ፣ በእንጅባራ ዩንቨርሲቲ የቁሳቁስ እና ሌሎች ድጋፎች በ3 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር ወጪ 10 መማሪያ ክፍሎችን የያዙ...
“የባሕር ዳር ከተማ የኮሪደር ልማት የጣና ሐይቅን የበለጠ ጥቅም ላይ እንዲውል የሚያደርግ ነው” ምክትል...
ባሕር ዳር: መጋቢት 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች የባሕር ዳር ከተማን የኮሪደር ልማት እና ሌሎች የልማት...








