“ብልጽግና ብዝኀነትን የሚያከብር እና ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት ትልቅ ዋጋ የሚሰጥ ፓርቲ ነው” አቶ ይርጋ...
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክቱን ይፋ የማድረግ ክልል አቀፍ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል።
የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ...
“ብልጽግና የትናንት ችግሮችን ማረም ብቻ ሳይኾን የነገንም መዳረሻ አቅዶ እየሠራ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክቱን ይፋ የማድረግ ክልል አቀፍ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ አካሄዷል።
በመድረኩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር...
የኮኮብ መስክ-መርሐቤቴ የአስፋልት መንገድ ግንባታ የት ደረሰ?
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት ተይዞለት በ2012 ዓ.ም ግንባታው የተጀመረው ከኮኮብ መስክ-መርሐቤቴ (ዓለም ከተማ) የአስፋልት መንገድ ከተጀመረ ዓመታትን ቢያስቆጥርም እስካሁን አልተጠናቀቀም።
ለመኾኑ መንገዱ አሁን ምን ደረጃ ላይ...
በሕገ ወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች ምክንያት የስንቱ ሕይወት ተመሰቃቅሎ ይኾን?
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰውን በሕገ ወጥ መንገድ ድንበር ማሻገር፤ ለግል ጥቅም በማሰብ ሰውን በሕገ ወጥ መንገድ ወደ ሀገር እንዲገባ፤ ከሀገር እንዲወጣ፣ ከአንድ ሀገር ወደ ሌላ ሀገር ግዛት የማስተላለፍ ድርጊትን የሚያጠቃልል ዓለም...
የብልጽግና ፓርቲ የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት በአማራ ክልል ደረጃ ይፋ የማድረጊያ መድረክ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የስንዴ ነዶ ወካይ ምልክቴ ነው ብሎ በሀገር አቀፍ ደረጃ ማስተዋወቁ ይታወሳል።
ዛሬ ደግሞ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክቱን...








