የአዋሽ አርባ ውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ በተገኙበት የሜካናይዝድ ሙያተኞችን እያስመረቀ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በመከላከያ ትምህርት እና ስልጠና መምሪያ የአዋሽ አርባ ውጊያ ቴክኒክ ትምህርት ቤት በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን የሜካናይዝድ ሙያተኞች በማስመረቅ ላይ ነው።
በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ...
ብጹዕ አቡነ በርናባስ በጋዝጊብላ ወረዳ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የሰብዓዊ ድጋፍ አደረጉ።
ሰቆጣ: መጋቢት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016/17 የክረምት ወቅት በተፈጠረው የተፈጥሮ አደጋ ምክንያት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በጋዝጊብላ፣ ድሃና እና ጻግቭጂ ወረዳዎች የሚገኙ ነዋሪዎች ለችግር ተዳርገዋል። የዋግ ኽምራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና...
145 የስጋ ከብቶችን የሚያደልበው ስኬታማ ወጣት ተሞክሮ።
ጎንደር: መጋቢት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ወጣቶች በእንስሳት ማድለብ ሥራ ላይ በመሠማራት ተጠቃሚ እየኾኑ መጥተዋል። ወጣት ወንድም ባይነሳኝ በከተማዋ ከ2008 ዓ.ም ጀምሮ 15 ከብቶችን በማድለብ ነበር ሥራውን የጀመረው።
ባለፉት ዘጠኝ ዓመታት ቦታ...
ሕዝብን በቅንነት ለማገልገል እንደሚሠሩ የወልድያ ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች ተናገሩ።
ወልድያ: መጋቢት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት መምሪያ ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወር የለውጥ ሥራዎች፣ አገልግሎት አሰጣጥ እና መልካም አሥተዳደር ሥራዎች ግምገማ አካሂዷል።
የወልድያ...
የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች ተደራሽ እንዲኾን በትኩረት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኀላፊ በሪሁን መንግሥቱ በደቡብ ጎንደር ዞን የተለያዩ ወረዳዎች ላይ እየተካሄደ ያለውን የማዳበሪያ ስርጭት በመስክ ተገኝተው ተመልክተዋል።
አቶ በሪሁን እንዳሉት ለክልሉ የሰላም፣ የልማት፣ የዴሞክራሲ...








